ኢሕአዴግ ምንም መራጭ ባልተመዘገበበት የቦረና ዞን ለምርጫ ሊወዳደር ነው
በሚያዝያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአካባቢ፣ የአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምርጫ በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር ቦረና ዞን ነዋሪዎች በግዳጅ የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ ቢደረግም እስካሁን ኢህአዴግን
አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ
“በየብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ቤት፣ በእኔም ቤት ሳይቀር እየዞሩ እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ የሚሉ አካላት እንዳሉ ግልጽ ነው” አቡነ ሳሙኤል ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ (ዘ-ሐበሻ) አቡነ ሳሙኤል
ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)
ካታላኖችና ማድሪስታኖች በባላንጣነታቸው የሚታወቁ ክለቦች ናቸው፡፡ ባርሴሎና ካታላንን ሪያል ማድሪድ ደግሞ ማድሪስታን የሚባሉ ደጋፊዎቹንና ገዢው ፓርቲን ይወክላል፡፡ በሁለቱ የኤልክላሲኮ ግጥሚያ ካታላኖቹ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት
ደውሉ ይጮሐል!!
መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን
አቡነ ሳሙኤል ከእጩ ፓትርያርክነት ስማቸው እንዲነሳ የተደረገበት ምክንያት ተጋለጠ
(ዘ-ሐበሻ) በብዙዎች ዘንድ 6ኛው ፓትርያርክ እንደሚሆኑ ሲገለጽላቸው የነበሩት፣ በድምጽም አሸንፈው የነበሩትና ራሳቸውም “መንግስት እኔን ፓትርያርክ አድርጎ መሾም ይፈልጋል” በሚል ሲናገሩ የቆዩት አቡነ ሳሙኤል ባለቀ
የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)
ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ
ኮሚቴው ለዕጩነት ከለያቸው አምስት ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ አቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ (የአቡነ ጳውሎስ ደጋፊዎች አሸነፉ?)
(ዘ-ሐበሻ) አስመራጭ ኮሚቴው ለእጩነት ከለያቸው 5 ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ የአቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ፤ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር ግብግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢየሩሳሌሙ ሊቀጳጳስ
መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል)