ማህደር

aberu kebede

አበሩ ከበደ በቶኪዮ ማራቶን ድል ቀናት

February 26, 2013
በቦጋለ አበበ አትሌት አበሩ ከበደ በጃፓን ዋና ከተማ የተካሄደውን የቶኪዮ ማራቶን አሸነፈች።አበሩ በውድድሩ ከጃፓንና ኬንያ አትሌቶች ጠንካራ ፉክክር ቢገጥማትም በአስደናቂ ብቃትና ፍጥነት መርታት ችላለች።

በገለልተኝነት የቆየችው የኖርዝ ካሮላይናዋ ቅድሥት ሥላሴ ቤ/ክ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ ተጠቃለለች

February 26, 2013
በገለልተኝነት ለረዥም ጊዜ የቆየቸው የኖርዝ ካሮናልይናዋ ሻርለት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካሁን በኋላ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ መጠቃለሏን አስታወቀች። የኢሳት ራድዮ ዘገባ ዘርዘር ያለ ዘገባ
abune matias1

ውዝግብ በአዲስ አበባው ሲኖዶስ ውስጥ፡ ያሳዝናል! ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ኹና አታውቅም፤ ይፋረደን!

February 25, 2013
ትናንት ዘ-ሐበሻ የዘገበችውን የሚያጠናክር ዘገባ ሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ በትንታኔ ጽፎታል እንደወረደ አስተናግደነዋል። ‹‹ቤተ ክርስቲያን ስትጠራኝ እምቢ እላለኹ ወይ ! ! !›› /ብፁዕ አቡነ
Go toTop