(ሰበር ዜና )አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትሪያርክ ሆነው ተመረጡ
አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛ ፓትርያርክ ሆነው ተመረጡ ። ዛሬ በተካሄደው የድምፅ አሰጣጥ 806 ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን ፥ ከዚህ ውስጥ አቡነ
በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ በአ.አ እየተካሄደ የሚደረገውን ሕገ-ወጥ የፓትሪያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ
(ዘ-ሐበሻ) በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን ሕገወጥ የፓትርያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ሲኖዶሱ በመግለጫው ስድስት ነጥቦችን
የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል
« አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው » እነ ስብሃት « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን » እነ አባይና አዜብ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት
ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ
በፀጋው መላኩ በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን
ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው
*ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ በዘሪሁን ሙሉጌታ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ
የጁኔይዲ ሳዶን ወደ ኬኒያ መሰደድ ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ምላሽ ሰጠ
“ጁኔይዲ ሳዶ በወንጀል አልተከሰሱም፤ እንደማንኛውም ዜጋ የመውጣትና የመግባት መብት አላቸው” የፌዴራል ፖሊስ (ሰንደቅ ጋዜጣ) የቀድሞ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር አቶ ጁኔይዲ ሳዶ በጎረቤት ሀገር ኬኒያ
Relatives of maid tortured to death accept blood money
Relatives of maid tortured to death accept blood money February 27, 2012, UAE (7 Days in Dubai) — Relatives of a maid who was
ዓቃቢ ህግ ዕዳ አለበት! አዎ ዕዳ አለበት!! – ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
እንደ ጉርሻ በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው (ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድርግ ዕቅድ ካለው በዚሁ