“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ” ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video)

/

(ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል ዘፈኑ የርሱ መሆኑን አስታወቀ። ዜማና ግጥሙን ለሁለታችንም የሰጠን ኤፍሬም አበበ የተባለው ደራሲ ነው ያለው ድምፃዊ ደሳለኝ ደራሲው ዘፈኑን ለሌላ ድምፃዊ እንደሰጠው እያወቀ ሃገር ቤት ርቄ መኖሬን ከግምት በማስገባት ወንጀል ፈጽሞብኛል ብሏል። ቃለ ምልልሱን በቪዲዮ ይመልከቱት።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን በእጩነት አቅርቧል

1 Comment

  1. Brother,
    Don’t leave your day job or get a vocal coach my friend. Then forget about this one and move on. If you really think you have the gift, you can come up with 1000+1 better songs.

    Good Luck!

Comments are closed.

Share