ከብሩክ ደሳለኝ
በህይወቴ ከመጠላው ነገር ቢኖር ከንቅልፌ ሚቀሰቅሰኝና በባዶ ሜዳ ሚንጅሰኝ ሰው ነው። አንድ አማራ ሲያልፈ የሰማውን ስም ወስዶ በብእር ስም የሚያደርቀን ያሬድ አይቼህ ሚባሉ ግለሰብ እንደ ትሪፓ ማይታኝክ ሃሳባቸውን እየነሰነሱብን ይገኛሉ። በየጠላቤቱ የተወራ ሁሉ ፖለቲካ ሚመስለው በዛብን። በተለይ እኛ ወጣቶች አበሳችንን ሚያበዛብን ብሽ ሆነብን። አማሪኛው ልክ ኦነጎች እንድሚጽፉት እንግሊዝኛ የሰዋሰው ውርጅብኝ ይበዛበታል። ማለትም ሁለት ነጥብ እና አራት ነጥብ በተነፈሰ ቁጥር ያስገባል። እነዛ ኢንግሊዝኛ ሲጽፉ ኮማና ኤክስክላሜሽን ያበዛሉ። ወደ መጣሁበት ሃሳቤ ስመጣ ፥ አዲስ የፖለቲካ አመለካከት ያምጡልን መስልዋቸው አቶ ያሬድ ድህረግጽን ጠጅ ቤት አድርገውብናል።
አቶ ጀዋር አልጀዚራላይ የፖለቲካ መከረባበት ላደረጉት አስተያየት በሰጡበት “ጀዋር መሃመድ እና የአማራ ልሂቃን” በሚል ርእስ በጻፉት መጣጥፍ ላይ ፈላስፋው እንደነገሩን ከሆነ አማራ ምትባል ብሄር ብታርፍ ይሻላታል ብለውናል። ያ ሲገርመን ያማራ ቅቦች ለካስ ንቀው ሲተው የተፈሩ መስልዋችው አብዋራ ያስነሳሉ። ለንደዚ አይነቱ መልስ መስጠት መውረድ ነው ብዬ ባስብም ሊያርፍ ስላልቻለ ትንሽ የሃሳብ ኩርኩም የሚያስፈልገው ይመስላል። አስርደቂቃ እሱላይ ማትፋቴ ቢያበሳጨኝም የሚላቸው ነገሮች መርዝ ስለሆኑ ትንሽ ወደሱ ደረጃ መውረድ ያስፈልጋል። ምንን ምን ካላሉት ምን ላይ ይቀርባል ይላለ የሸገር ልጅ። እናም ከጽሁፋቸው ቆንጠብ አድርገን “….ዐማራዎች ሆይ! የድሮዋ እትዮዽያ ተመልሳ አትመጣም። አማርኛ ቇንቇ ሁሉም የሚናገርባት ….ወዘተ ይሉናል። እያንዳንዱን ብንነጋገርበት አመት ይፈጃል።
ግን ኢትዮዽያውስጥ ሌላ ብሄር አማሪኛ ባወራ ቁጥር በፊደል ለጎጃም ገበሬ ሚከፈለው መስሎት ይሆን? አላዋቂ ሳሚ አለ። ብቻ ሰብዬው በሞቅታ የጻፉትን አንቡትና ተገረሙ። ካመለካከቱና ጽሁፉላይ እንደሚያራምደው ስነልቦና ነኝ የሚለውን ብሄረሰብ ሳይሆን ምን እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ያሳያል። ደሞ ያ ሳያንሰን አንድ ጭስ ጭስ የሚል “ጃዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ” በሚል ርእስ ሌላ ጽሁፍ ድህረገጽ ላይ ደፉብን። አቶ ጀዋር በቃዡ ቁጥር የህልማቸው አስተርጉዋሚ ሆነው አቶ ያሬድ ከች ይላሉ። የባለፈው ጽሁፉ ላይ ከታች ብዙ አስተያየትና ምክር ቢለገስም ሰውየው ሊማሩ አልቻሉም። አዙረሽ ለበሽ ሲልዋት ገልብጣ ለበሰችው ይላል ያገሬ ሰው። እናም ባጭሩ እዚች ላይ ላብቃ። ትንሽ ከቆየሁ የኔንም ስም ይወስድና ስሙን ይቀይራል። ደሞም እንደ አቶ ያሬድ የማይታኝክ ስጋ ሳልሆንባቹ በዚቹ ላጥ ብል ይሻላል።
ጀዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ (ለያሬድ አይቼህ መልስ)
Latest from Blog
ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም January 10, 2025 በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና
በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡
ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…
ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤ 15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን
ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር
የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!” አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…
ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…
ቴዲ አፍሮና ጃዋር መሐመድ፤ ”ንጉሥ አንጋሹ ፖለቲከኛ” የዘመኑ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆነው ጃዋር መሐመድ ‘አልፀፀትም’ በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን መጽሐፍ 🔴What separates Jawar and Abiy is their measure of how much non-Oromos
ቴዲ አፍሮና ጃዋር መሐመድ፤ ”ንጉሥ አንጋሹ ፖለቲከኛ”
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ ባለፈ ፈንጠዚያ ነው ። ርቺቱ ፣ ምጉቡና መጠጡ
ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )
“ገብርዬ ነበረ የካሳ ሞገሱ…..” በጋዜጠኛ እና መምህርት መስከረም አበራ አብይን የሚያንዘፈዝፉት የእንስቷ ንግግሮች አድምጡት