ኪነ ጥበብ·ዜና·ግጥም ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ January 23, 2025 የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን
ዜና የትሕነግ ዳግም ጦርነት አዋጅ፤ ብልጽግና በሴተኛ አዳሪዎች ላይ ግብር ሊጥል ነው፤ የዐቢይ የጫካ ፕሮጀክት ስውር እስር ቤት January 23, 2025 የትሕነግ ዳግም ጦርነት አዋጅ፤ ብልጽግና በሴተኛ አዳሪዎች ላይ ግብር ሊጥል ነው፤ የዐቢይ የጫካ ፕሮጀክት ስውር እስር ቤት
ዜና የትግራይ ወታደራዊ ሀይል ዉሳኔ / አዳዲስ ዉጊያ እና የአማራ ፋኖ በወሎ / የወቃይትኮሚቴ መስራች ተገደሉ January 23, 2025 የትግራይ ወታደራዊ ሀይል ዉሳኔ / አዳዲስ ዉጊያ እና የአማራ ፋኖ በወሎ / የወቃይትኮሚቴ መስራች ተገደሉ
ዜና ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል ! January 22, 2025 የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው እና አሁን ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የሁለተኛ (ተፈራ ) ክፍለጦር ሰብሳቢ የነበረው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በክብር
ዜና ዘመነ ካሴ በድሮን በቤተሰቡ ላይ ስለደረሰው ጥቃት/ የጎንደር ፋኖ አንድነት እና የቀጠለው ከባዱ ውጊያ / ፓርላማው በትግራይ ግምገው ያረጋገጠው January 22, 2025 ዘመነ ካሴ በድሮን በቤተሰቡ ላይ ስለደረሰው ጥቃት/ የጎንደር ፋኖ አንድነት እና የቀጠለው ከባዱ ውጊያ / ፓርላማው በትግራይ ግምገው ያረጋገጠው
ነፃ አስተያየቶች ጀልባዋ አትሰምጥም፤ የሚሰምጥ ግን አለ! January 22, 2025 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ይድረስ ለእገሌ” ማለቱ ሰለቸኝና ተውኩት እንጂ ዛሬም መጻፍ የፈለግሁት የአማራን ዕልቂት ለመታደግና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር እየተዋደቁ ላሉት ወገኖቼ ነው – በፋኖም
ነፃ አስተያየቶች ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት) January 21, 2025 [ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ
ነፃ አስተያየቶች ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ ታየማ ታየ ነው January 21, 2025 January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም አድርጎ
ዜና አማራ ፋኖ አነጋጋሪው የኤርትራ ሙዚቃ Nahom Yohannes New Eritrean Music January 21, 2025 አማራ ፋኖ አነጋጋሪው የኤርትራ ሙዚቃ Nahom Yohannes New Eritrean Music ክመረብ ማዶ አድማስ የመጣው ዝማሬ የሚለው ገብቶኛል መድህን ነው ላገሬ አንከፋፈልም በተገንጣይ ወሬ
ነፃ አስተያየቶች ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ January 20, 2025 መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ” — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ ራሳችንን እንፈትሽ ። እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!! January 20, 2025 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ
ነፃ አስተያየቶች 80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው? January 18, 2025 ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን
ነፃ አስተያየቶች ሰው ሆይ! January 17, 2025 በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን
ነፃ አስተያየቶች ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች January 15, 2025 “በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት
ዜና በጎንደር እና ወታደራዊ ውጥረት / ፋኖ በላሊበላ ኤርፖርት ዉጊያ/ ባለሃብቱ በአዲስ አበባ ታሰሩ January 15, 2025 \በጎንደር እና ወታደራዊ ውጥረት / ፋኖ በላሊበላ ኤርፖርት ዉጊያ/ ባለሃብቱ በአዲስ አበባ ታሰሩ የቀድሞው መከላከያ አመራር ፋኖን ሸለመ || ሻ/ቃ ዝናቡ ስላወቅሁ ደስ ብሎኛል
ዜና አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ January 15, 2025 አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ January 14, 2025 ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ
ዜና ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ! January 14, 2025 የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው
ነፃ አስተያየቶች ወሰንየለሽ ኦሮሙማዊ ዕብደት!! January 13, 2025 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ አንድ አባውራ ምንነቱ ያልታወቀ እህል ከገበያ ገዝቶ ለሚስቱ አምጥቶ ሰጣት አሉ፡፡ ከሰጣትም በኋላ ሚስቱ ያንን እህል ፈጭታ ቂጣ ላርግህ ብትለው፣ እንጀራ
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር January 12, 2025 ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ? January 11, 2025 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው
ዜና የቀጠለው ውጊያና የፋኖ ድሎች / የግብፅ ፣ሶማሊያ ፣ኤርትራና ሱዳን ውሳኔ / “የህወሓት መከፋፈል ገደለን “|EN January 11, 2025 የቀጠለው ውጊያና የፋኖ ድሎች / የግብፅ ፣ሶማሊያ ፣ኤርትራና ሱዳን ውሳኔ / “የህወሓት መከፋፈል ገደለን “|EN
ነፃ አስተያየቶች የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’ January 11, 2025 ከሃይለገብርኤል አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል::
ዜና በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ January 10, 2025 ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም January 10, 2025 በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡
ዜና ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር… January 9, 2025 ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…
ዜና ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur January 8, 2025 ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur
ነፃ አስተያየቶች ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር January 7, 2025 መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤ 15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ
ዜና ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ January 6, 2025 የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን
ዜና ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር… January 5, 2025 ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…ሀገሪቱ እኮ የለችም…. የጄነራሎቹ ጉድ…. የአብይ አህመድ ነገር…
ዜና ቴዲ አፍሮና ጃዋር መሐመድ፤ ”ንጉሥ አንጋሹ ፖለቲከኛ” January 5, 2025 ቴዲ አፍሮና ጃዋር መሐመድ፤ ”ንጉሥ አንጋሹ ፖለቲከኛ” የዘመኑ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆነው ጃዋር መሐመድ ‘አልፀፀትም’ በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን መጽሐፍ ????What separates Jawar and
ዜና ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? January 3, 2025 ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም።
ነፃ አስተያየቶች ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) January 2, 2025 መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ
ዜና “ገብርዬ ነበረ የካሳ ሞገሱ…..” በጋዜጠኛ እና መምህርት መስከረም አበራ December 31, 2024 “ገብርዬ ነበረ የካሳ ሞገሱ…..” በጋዜጠኛ እና መምህርት መስከረም አበራ አብይን የሚያንዘፈዝፉት የእንስቷ ንግግሮች አድምጡት
ዜና “ፋኖ የበለጠ ይደራጃል ወደ ኋላ አይልም!”/ “የትግራይን ህዝብን ይቅርታ ጠይቂያለሁ” “ፋኖ በናፍቆት እየተጠበቀ ነው” ገዱ አንዳርጋቸው (ዶ/ር) December 30, 2024
ነፃ አስተያየቶች ተቆርቋሪ የሌላት ኢትዮጵያ – አክሎግ ቢራራ (ዶር) December 29, 2024 ትላንት አንድ ወዳጀ ደውሎ “አሳየ ደርቤን” ታውቀዋለህ ወይ” አለኝ፡፡ እኔም አላውቀውም አልኩት፡፡ ኢንጅኔር “ኡሉፍ” የተባለ ሰው የዛሬ ሰባት ዓመት ያሰራረውን ጥልቀትና ስፋት ያለውን ዘገብ
ነፃ አስተያየቶች ሁለ-ገብ ለሆነ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዕድገት መሰረት የሚጥል ህግ፣ ወይስ የኢትዮጵያን ሀብት የሚያዘርፍና ህዝብን አቅመ-ቢስ የሚያደርግ አዲስ የባንክ ህግ- ከኒዎ-ሊበራሊዝም ወደ ባሰ ኒዎ-ሊበራሊዝም የዝቅጠት ጉዞ! December 27, 2024 ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) (ታህሳስ 19፣ 2017) December 28, 2024 መግቢያ እንደተነገርን ኢትዮጵያን “ከዕዝ ወይም ከሶሻሊስታዊ” ኢኮኖሚ አላቆ ወደ “ ነፃ ገበያ ኢኮኖሚ” እንድትሸጋገር ከተደረገ ይኸው ከ31
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን –
ነፃ አስተያየቶች ሙት ይዞ ሲሞት – ጥሩነህ ግርማ December 21, 2024 ጥሩነህ ግርማ ሙት ይዞ ሲሞት “When dictatorship is afact, revolution becomes a right.” Victor Hugo ብዙ የተዘመረለት አብይ የቁልቁለት ጉዞውን የጀመረው ዘውድ አልባ ንግስናውን እንደጀመረ
ነፃ አስተያየቶች ከአህያ ውርንጭላ የበለጠ ለጅብ ልጅ ያዘነችው አህያ እጣ ፈንታ! December 12, 2024 በላይነህ አባተ ([email protected]) ድሮ! ድሮ! ጥንት! ገና በጥኋት! እንግሊዝ፣ፈረንሳይና ጀርመን አገር ተመሆናቸው እጅግ እሩቅ ጊዜ በፊት! ነጋዴው ኮሎምበስም ወርቁን ሊያግበሰብስ ፓስፊክ ውቂያኖስን አቋርጦ “አሜሪካን
የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ October 25, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ? ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና October 20, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡ October 19, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት November 22, 2024 ከታሪክ ማህደር·ዜና
ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ የተነበበላቸው ደብዳቤ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 48 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ September 12, 2024 ከታሪክ ማህደር
ዋለልኝ መኮንን ዳግም ሞቷል! – ሙሉዓለም ገ/ መድህን “ዋለልኝ መኮንን” የሚለው ሥም በኢትዮጵያ (የቅርቡ) የሃምሳ ዐመት ፖለቲካዊ ትርክት ውስጥ ገዝፎም ሆነ አወዛግቦ መኖሩ አያከራክርም፡፡ ግርድፍና ስሁት ብያኔውንም የዓድዋ እና የወለጋ ልሂቅ እንደ August 27, 2024 ከታሪክ ማህደር
ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም February 8, 2023 ጤና
የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ December 6, 2022 ጤና
ቋቁቻ( pityriasis versicolor) ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች October 10, 2022 ጤና
አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች ስፖርት·ዜና August 6, 2024 ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ Read More
ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ ስፖርት September 27, 2023 የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል Read More
ትግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ከ2 ደቂቃ በላይ የሴቶችን የአለም ክብረወሰን ሰበረች ዜና·ስፖርት September 25, 2023 ትግስት አሰፋ በእሁድ በርሊን በተካሄደው የሴቶች ማራቶን የአለም ክብረ ወሰን የሰበረች ብቻ ሳይሆን ውድድሩን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማውረድ ማራቶንን ከ2 ሰአት ከ12 ደቂቃ በታች Read More