አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ ህዝባዊ ሰልፍ (Video) August 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጠዋት መዘገቧ ይታወሳል። የሚሊዮን ድምጽ ለነፃነት የአርባምንጩን ቪድዮ በከፊል ለቆታል። ላልተመለከታችሁት እነሆ፦ ህገወጥነት ያልበገራቸው አንድነቶች በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ መገኛ ምድር ወላይታ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email