በነጆ የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብና ቁጣውን የሚያሳይ ቪዲዮ January 28, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በተለያዩ ቦታዎች በቀጠለበት ሁኔታ አሁንም የአጋዚ ሰራዊት ሰላማዊ ታጋዮችን መግደሉን ቀጥሏል:: ቀጣዩ ቪዲዮ የሚያሳየው በነጆ ከተማ በወያኔ ሠራዊት የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብ እና ቁጣውን ነው:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email