ክፍል አንድ
የዐቢይ አህመድ አስር ቀይ ስህተቶች የብልጽግናው ሊቀመንበር ዐብይ አህመድ አሊ በስህተት የተሞላ ፖለቲካዊ ርዕዮት እና በጥፋት
የታወቀ ውሳኔ ሰጪነታቸው ተለይተው ይታወቃሉ፡፡
ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ከጦርነት፣ ከድህነት፣ ከኋላቀርነትና ከጭቆና ወጥታ ባታውቅም፤ የብልጽግናው ሊቀመንበር ግን፤ የሁሉንም ክፉና ጨካኝ መሪዎችን ክፋትና ጭካኔ ደምሮ ወርሶታል፡፡ ራሱም፤ ‹‹መደመር›› እንደሚለው፤ የሀገሪቱን እሴትና የህዝብ መስተጋብር ከመደመር ይልቅ፤ የጨካኝ መሪዎችን ጭካኔ ደምሮ፤ ‹‹ያለፉትን የሚያስንቅ፤ አስናቀ›› ሆኗል፡፡ —ሙሉውን ለማንበብ
ዮህዴድ ብልጽግና –ክፍል አንድ.doc