የአቢይ አህመድ የግድያ መዋቅር ሲጋለጥ:- የቡራዩ ጭፍጨፋ፣ የሴኔ 15 የአማራ ክልል አመራሮችና የኢታማጆር ሹሙ ግድያ July 3, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የአቢይ አህመድ የግድያ መዋቅር ሲጋለጥ:- የቡራዩ ጭፍጨፋ፣ የሴኔ 15 የአማራ ክልል አመራሮችና የኢታማጆር ሹሙ ግድያ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 4 Comments Leave a Reply ወይ ጉድ ሳሞራ ኑሮ ሳአረ ሞተ። የሞተው በሚስቱና ገዛይ በተባለው ጓደኛው ነው ይላሉ ጓደኛውስ እሱ በሌለበት ቤቱ ምን ይሰራል? አሁን ደግሞ አብይ ነው ተባለ። በሁኔታው ውስጥ እጁ የሌለበትን የአንድ ደሀ አሮጊት እናቱን ጠዋሪ የሆነውን ልጅ በሳእረ ምክንያት ትግሉን ለማስደሰት አታሰቃዩት ፍቱት ግፍ ተጠራቅሞ ከፍላችሁ የማትጨርሱትን ዋጋ ያስከፍላችሗል። ሳእረ አስር ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ መሳሪያ ለህወአት አሳልፎ የሰጠ ሰው መሆኑም ተጨምሮ ይታሰብ። Reply ትግሉን የተባለው ትግሬን ለማለት ታስቦ ነው Reply ጎበዝ ሳእረ የስታሊን አባት ነው እንዴ? በመልክም በምግባርም ቁልጭ እሱኑ ነው። ቀልዱብን እንጅ እየተፈራረቃችሁ። ስታሊን ጃፓን የኢትዮጵያን ወክሎ ተገኝቶ ነበር። የንግግር ተራው ሲደርስ ሽንት ቤት ቆልፎ ቁጭ አለ እንዲህ ነበር የትግሬዎች አገዛዝ። Reply የመገዳደል ፓለቲካ በሃበሻ ምድር እንግዳ አይደለም። ወያኔ ስደተኞች መጠለያ ድረስ ገብቶ በክፍያ ሰዎችን አስገድሏል። አልፎ ተርፎም በደቡብ አፍሪቃ ለምን ተቃወመኝ በሚል ነብሮን ሰው በተሰበሰበበት በጥይት ደብድቦ አስገድሏል። በሃገር ውስጥ ስጋቸው ተቆራርጦ በጆኒያ ተጠቅልለው የተጣሉ በድኖች ብዙ ናቸው። በአዲስ አበባ ለመንገድ ሥራ ቁፋሮ ሲደረግ የብዙ በድኖች አስከሬን እንደተገኘና ሟቾች ደብረ ብርሃን በተሰራ የወታደር ብርድ ልብስ ተጠቅልለው እንደተገኙ የጊዜው ዘገባ ያመላክታል። የወያኔው ኮ/ሌ ከእነ ሚስቱ በአዲስ አበባ በቤቱ እንዲገደል የተደረገው በማን ነው? ኸረ ስንቱ ይወራል። ወያኔ ማለት ሰይጣን/ግፈኛ ማለት ነው። የዛሬው ብልጽግና ከወያኔ የክፋት አቆማዳ አፈትልኮ እኔን እዩኝ ካለ ወዲህ ደግሞ ብዙ ግድያዎች ይፈጸማሉ ተፈጽመዋል። የጄ/ጻዕረ ግድያ ከእነዚህ ውስጥ አንድ ነው። ይህ በባድመ የጦር ግንባር አዋጊ የነበረው ኮሎኔል ወደ ጄኔራልነት ከፍ ካለ ወዲህና የቆመለት የወያኔ ዓላማ አይኑ ሥር ሲፍረከረክ ሲመለከት እንደ ከፋው እርግጥ ነው። ገዳዪና አስገዳዪ ግን ማን እንደሆነ እስከ አሁን ግልጽ አልሆነም። ይሁን እንጂ ጠባቂው ምስኪን ወታደር እንዳልገደለው 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። የገደለ ወታደር የሚጠብቅበት ግቢ ውስጥ ተደብቆ አይገኝም። እግሬ አውጭኝ ብሎ ይፈረጥጣል እንጂ። አስገዳይና ገዳዪቹ ዛሬም የነጻነት አየር እየተነፈሱ እንደሆነ መገመት አያዳግትም። እውቁ መሃንዲስ ስመኘው በቀለን ማን እንደገደለው እስከ አሁን በመረጃ የተደገፈ የለየለት ነገር አልሰማንም። ግን የወያኔም የብልጽግናም ሰዎች በሞቱ ሲያላዝኑ በጊዜው ታዝበናል። የሃገራችን መሪዎችና ባለስልጣኖች በህዝባችን ላይ የገበጣ ጫዋታ መጫወት ይችሉበታል። ወረፋቸው ሲደርስ እነርሱም እንደ ሞተ ውሻ ተጎትተው ቆሻሻ ክምር ላይ ይጣላሉ። ክፋት ክፋትን ይወልዳል። ሸፍጥ ለራስም ሆነ ለሃገር አይጠቅምም። ለዚህ ነው የመገዳደል ፓለቲካን ትርፍ አልባ የሚያደርገው። በቆየውም ሆነ በአሁኑ የፓለቲካ መሸራገድ የአንድን ነገር እውነትነት ፍልፍሎ ለማግኘት ከባድ ነው። የበደል አሽራን ያጠፋሉ፤ ያለ ወንጀሉ ወንጀል የሌለውን ንጽህ ሰው ያስራሉ፤ የዓይን ምስክር የሆኑ ሰዎችን ያስፈራራሉ ወይም ከነጭራሹ ይገድላሉ። ኸረ ስንቱ ይወራል። ትላንት በወያኔ እስር ቤት የማቀቁ ፓለቲከኞች ዛሬም በብልጽግናው መንግስት ማጎሪያ ቤት መሆናቸው የፓለቲካውን ግግምነት ቁልጭ አርጎ ያሳያል። ግን በማሰር፤ በመግደል፤ በማሳደድና በመሰወር የስልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም የጣሩ የዓለማችን መሪዎች ሁሉ አወዳደቃቸው እንደ ሮም ሆኗል። ለምን ይሆን አንድ ሊወጣበት ሞክሮ ወድቆ በተፈጠፈጠበት መሰላል ያለምንም ምርምርና ጥገና እንደገና እኛው ለመውጣት የምንሻው? ስናሳዝን። በቃኝ! Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
ወይ ጉድ ሳሞራ ኑሮ ሳአረ ሞተ። የሞተው በሚስቱና ገዛይ በተባለው ጓደኛው ነው ይላሉ ጓደኛውስ እሱ በሌለበት ቤቱ ምን ይሰራል? አሁን ደግሞ አብይ ነው ተባለ። በሁኔታው ውስጥ እጁ የሌለበትን የአንድ ደሀ አሮጊት እናቱን ጠዋሪ የሆነውን ልጅ በሳእረ ምክንያት ትግሉን ለማስደሰት አታሰቃዩት ፍቱት ግፍ ተጠራቅሞ ከፍላችሁ የማትጨርሱትን ዋጋ ያስከፍላችሗል። ሳእረ አስር ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ መሳሪያ ለህወአት አሳልፎ የሰጠ ሰው መሆኑም ተጨምሮ ይታሰብ። Reply
ጎበዝ ሳእረ የስታሊን አባት ነው እንዴ? በመልክም በምግባርም ቁልጭ እሱኑ ነው። ቀልዱብን እንጅ እየተፈራረቃችሁ። ስታሊን ጃፓን የኢትዮጵያን ወክሎ ተገኝቶ ነበር። የንግግር ተራው ሲደርስ ሽንት ቤት ቆልፎ ቁጭ አለ እንዲህ ነበር የትግሬዎች አገዛዝ። Reply
የመገዳደል ፓለቲካ በሃበሻ ምድር እንግዳ አይደለም። ወያኔ ስደተኞች መጠለያ ድረስ ገብቶ በክፍያ ሰዎችን አስገድሏል። አልፎ ተርፎም በደቡብ አፍሪቃ ለምን ተቃወመኝ በሚል ነብሮን ሰው በተሰበሰበበት በጥይት ደብድቦ አስገድሏል። በሃገር ውስጥ ስጋቸው ተቆራርጦ በጆኒያ ተጠቅልለው የተጣሉ በድኖች ብዙ ናቸው። በአዲስ አበባ ለመንገድ ሥራ ቁፋሮ ሲደረግ የብዙ በድኖች አስከሬን እንደተገኘና ሟቾች ደብረ ብርሃን በተሰራ የወታደር ብርድ ልብስ ተጠቅልለው እንደተገኙ የጊዜው ዘገባ ያመላክታል። የወያኔው ኮ/ሌ ከእነ ሚስቱ በአዲስ አበባ በቤቱ እንዲገደል የተደረገው በማን ነው? ኸረ ስንቱ ይወራል። ወያኔ ማለት ሰይጣን/ግፈኛ ማለት ነው። የዛሬው ብልጽግና ከወያኔ የክፋት አቆማዳ አፈትልኮ እኔን እዩኝ ካለ ወዲህ ደግሞ ብዙ ግድያዎች ይፈጸማሉ ተፈጽመዋል። የጄ/ጻዕረ ግድያ ከእነዚህ ውስጥ አንድ ነው። ይህ በባድመ የጦር ግንባር አዋጊ የነበረው ኮሎኔል ወደ ጄኔራልነት ከፍ ካለ ወዲህና የቆመለት የወያኔ ዓላማ አይኑ ሥር ሲፍረከረክ ሲመለከት እንደ ከፋው እርግጥ ነው። ገዳዪና አስገዳዪ ግን ማን እንደሆነ እስከ አሁን ግልጽ አልሆነም። ይሁን እንጂ ጠባቂው ምስኪን ወታደር እንዳልገደለው 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። የገደለ ወታደር የሚጠብቅበት ግቢ ውስጥ ተደብቆ አይገኝም። እግሬ አውጭኝ ብሎ ይፈረጥጣል እንጂ። አስገዳይና ገዳዪቹ ዛሬም የነጻነት አየር እየተነፈሱ እንደሆነ መገመት አያዳግትም። እውቁ መሃንዲስ ስመኘው በቀለን ማን እንደገደለው እስከ አሁን በመረጃ የተደገፈ የለየለት ነገር አልሰማንም። ግን የወያኔም የብልጽግናም ሰዎች በሞቱ ሲያላዝኑ በጊዜው ታዝበናል። የሃገራችን መሪዎችና ባለስልጣኖች በህዝባችን ላይ የገበጣ ጫዋታ መጫወት ይችሉበታል። ወረፋቸው ሲደርስ እነርሱም እንደ ሞተ ውሻ ተጎትተው ቆሻሻ ክምር ላይ ይጣላሉ። ክፋት ክፋትን ይወልዳል። ሸፍጥ ለራስም ሆነ ለሃገር አይጠቅምም። ለዚህ ነው የመገዳደል ፓለቲካን ትርፍ አልባ የሚያደርገው። በቆየውም ሆነ በአሁኑ የፓለቲካ መሸራገድ የአንድን ነገር እውነትነት ፍልፍሎ ለማግኘት ከባድ ነው። የበደል አሽራን ያጠፋሉ፤ ያለ ወንጀሉ ወንጀል የሌለውን ንጽህ ሰው ያስራሉ፤ የዓይን ምስክር የሆኑ ሰዎችን ያስፈራራሉ ወይም ከነጭራሹ ይገድላሉ። ኸረ ስንቱ ይወራል። ትላንት በወያኔ እስር ቤት የማቀቁ ፓለቲከኞች ዛሬም በብልጽግናው መንግስት ማጎሪያ ቤት መሆናቸው የፓለቲካውን ግግምነት ቁልጭ አርጎ ያሳያል። ግን በማሰር፤ በመግደል፤ በማሳደድና በመሰወር የስልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም የጣሩ የዓለማችን መሪዎች ሁሉ አወዳደቃቸው እንደ ሮም ሆኗል። ለምን ይሆን አንድ ሊወጣበት ሞክሮ ወድቆ በተፈጠፈጠበት መሰላል ያለምንም ምርምርና ጥገና እንደገና እኛው ለመውጣት የምንሻው? ስናሳዝን። በቃኝ! Reply