Alemneh Wasse የኢራን በቀልስ??! June 22, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Alemneh Wasse የኢራን በቀልስ??! Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 1 Comment Leave a Reply ነገሩን በቅርቡ የተከታተሉ ዩራኒዬም የተከማቸበት ቦታና ሊሎችም መሳሪያዎች ቀደም ብለው እንዲሸሹ ስለተደረገና ሌላ የማይታወቅ ቦታ ስለተከማቹ መግቢያው ነው እንጂ የተጎዳው ምንም የወደመ ነገር የለም። በሌላ አነጋገር ቦምቡ ዘልቆ ቢገባም ሊወድም የሚችል ምንም ነገር እንዳልነበረ ነው የተረጋገጠው። ይህም ማለት ዶናልድ ትረምፕና አማካሪዎቹ የፈለጉትን ግብ አልመቱም ማለት ነው። ይህ የዶናልድ ትረምፕ ርምጃ እንዲያውም ነገሩን የሚያባብሱና የኢራንም አገዛዝ በነገሩ እንደሚገፋበት ነው። ከፖለቲካ አንፃር የዶናልድ ትረምፕ እርምጃ ተገቢ ያልሆነና የዓለምንም ህግ የሚፃረር ነው። Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
ነገሩን በቅርቡ የተከታተሉ ዩራኒዬም የተከማቸበት ቦታና ሊሎችም መሳሪያዎች ቀደም ብለው እንዲሸሹ ስለተደረገና ሌላ የማይታወቅ ቦታ ስለተከማቹ መግቢያው ነው እንጂ የተጎዳው ምንም የወደመ ነገር የለም። በሌላ አነጋገር ቦምቡ ዘልቆ ቢገባም ሊወድም የሚችል ምንም ነገር እንዳልነበረ ነው የተረጋገጠው። ይህም ማለት ዶናልድ ትረምፕና አማካሪዎቹ የፈለጉትን ግብ አልመቱም ማለት ነው። ይህ የዶናልድ ትረምፕ ርምጃ እንዲያውም ነገሩን የሚያባብሱና የኢራንም አገዛዝ በነገሩ እንደሚገፋበት ነው። ከፖለቲካ አንፃር የዶናልድ ትረምፕ እርምጃ ተገቢ ያልሆነና የዓለምንም ህግ የሚፃረር ነው። Reply