ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር የተደረገ ቆይታ (ከመታሰሩ በፊት) June 15, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር የተደረገ ቆይታ (ከመታሰሩ በፊት) Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 1 Comment Leave a Reply የአቶ ታየ ደንዳ ነገር ግራ አጋቢ ሁኗል ከንግግሩ እንደ ሸማ የነጻሁ ነኝ ቢለንም ቤተ ልሄም ይሁን ቤተ አሩሲ ሰቅዛ ይዛው ነገሩን እንደማይሆን አድርጋብ አበላሽታበታለች። ለምስክርነት በተጻራሪው ፍርድ ቤት ቃሏን ልትሰጥም ትችላለች። አቶ ታየ ያሉትን ሁሉ ልቀበል ብልም ትግሬ ውስጥ ለታረዳው ሰራዊታችን አብይ ነው ፊታውራሪ ያሉትን መቀበል ይከብደኛል ምክንያቱም መብረቃዊ ጥቃት ከፍተን የኢትዮጵያን ሰራዊት አርደናል ብለው በኩራት መግለጫ የሰጡ በህይወት ስላሉ ከነዚህም አንዱ የአብይ መሀመድ አማካሪ ሁኖ የሚያገለግለው ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ ሌሎች መቀሌ ስለሚገኙ የኦቦ ታየ ደንዳ ምስክርነት ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ ያደርጋል። እዚህ ላይ አብይ መሀመድ ከዚህ ያልተናነሰና እንዲሁም የበለጠ አማራ ህዝብ ላይ ማድረሱን ከግምት ይወሰድ። አሁንስ አንዱን ሳንጨርሰው አንዱ ሆነብን ገለቴን ያ ዘራፊ ትግሬ በልቷት ቀረ ማለት ነው? አጎቱ ሀጎስ ከአውሮፓ ይፎክራል እሱ ተወርውሮ ጉራጌ ነኝ ጫማም እጠርግ ነበር ይለናል መቼም ይህችን የዘር ጫወታ ተቃኝተውባታል አረ የፍርድ ያለ። አይዞሽ ገለቴ ምን ይደረጋል የኢትዮጵያ ቀን እስኪመጣ ሁሉም ዋጋ ይከፍላል። Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
የአቶ ታየ ደንዳ ነገር ግራ አጋቢ ሁኗል ከንግግሩ እንደ ሸማ የነጻሁ ነኝ ቢለንም ቤተ ልሄም ይሁን ቤተ አሩሲ ሰቅዛ ይዛው ነገሩን እንደማይሆን አድርጋብ አበላሽታበታለች። ለምስክርነት በተጻራሪው ፍርድ ቤት ቃሏን ልትሰጥም ትችላለች። አቶ ታየ ያሉትን ሁሉ ልቀበል ብልም ትግሬ ውስጥ ለታረዳው ሰራዊታችን አብይ ነው ፊታውራሪ ያሉትን መቀበል ይከብደኛል ምክንያቱም መብረቃዊ ጥቃት ከፍተን የኢትዮጵያን ሰራዊት አርደናል ብለው በኩራት መግለጫ የሰጡ በህይወት ስላሉ ከነዚህም አንዱ የአብይ መሀመድ አማካሪ ሁኖ የሚያገለግለው ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ ሌሎች መቀሌ ስለሚገኙ የኦቦ ታየ ደንዳ ምስክርነት ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ ያደርጋል። እዚህ ላይ አብይ መሀመድ ከዚህ ያልተናነሰና እንዲሁም የበለጠ አማራ ህዝብ ላይ ማድረሱን ከግምት ይወሰድ። አሁንስ አንዱን ሳንጨርሰው አንዱ ሆነብን ገለቴን ያ ዘራፊ ትግሬ በልቷት ቀረ ማለት ነው? አጎቱ ሀጎስ ከአውሮፓ ይፎክራል እሱ ተወርውሮ ጉራጌ ነኝ ጫማም እጠርግ ነበር ይለናል መቼም ይህችን የዘር ጫወታ ተቃኝተውባታል አረ የፍርድ ያለ። አይዞሽ ገለቴ ምን ይደረጋል የኢትዮጵያ ቀን እስኪመጣ ሁሉም ዋጋ ይከፍላል። Reply