ሸገር የሚባለው አዲስ “ፕሮጀክት” ላይ በርካታ መስጊድ እየፈረሰ ነው። ውስጥ እየሰገዱ ላያቸው ላይ አፍርሰውባቸዋል። May 7, 2023 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ውሃብያ ፀጥ ረጭ! የሙፍቲ ጊዜ ቢሆን ከቤታቸው አውጥተው “አስጠቃኸን” ብለው ይገድሏቸው ነበር። ከምንም በላይ እንኳን አማራ ክልል አልሆነ! ያኔ ቱርክን ጭምር መግለጫ አስወጥተዋል። በየመስጊዱ ጎንደር እና ሞጣን አውግዘዋል። አማራ እንደ ህዝብ ተወግዟል። አላማቸው እምነት ቢሆን አሁንም ይጮሁ ነበር። አላማቸው ጥላቻ ነው። ውሃብያ ስል የሚከፋህ ካለህ ጉዳይህ ነው። ሌባ! ቀጣፊ! ጌታቸው ሽፈራው Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ