TEDDY AFRO – ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) – [New! Official Single 2022] – With Lyrics June 21, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Teddy Afro Net 22m · እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ ዶፍ ዶፍ… ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ ኡኡ ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን ቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደል እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው ዘውግ ያወረው ድንበር መኃላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ እሬሳ እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ ና ታደም ይለኛል ደሞ በነ ኡኡ ሬጌ ኡኡ…ሬጌ ናዕት… ኡኡ ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ…? https://youtu.be/1hMVeENjVew Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ