የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉት ጋዜጠኞችና ብሎገሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ (አዲስ ጉዳይ) ፖሊስ ለምርመራ 10 ቀናት ጠይቋል ባለፈው ሳምንት ሚያዝያ 17 እና 18 ቀን 2006 ዓ.ም በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት 3 ጋዜጠኞች እና 6 Read More
ዜና መንግስት በደቡብ ጉራጌ ዞን ከእምድብር ከተማ ወጣቶች ጋር በስተርጅና “ሌባና ፖሊስ” ጨዋታ እየተጫወተ ይገኛል April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ እምድብር ከተማ ላይ የፋሲካ ማግስት ማታ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይሎች ከከተማው ወጣቶች ጋር ግጭት ውስጥ ገቡ። በፋሲካ ማግስት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ጃኪ ጎሲ ተሾመ አሰግድን ይቅርታ ጠየቀ April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በApril 24, 2012 ዓ.ም የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ዕትም ላይ ዝነኛው ድምጻዊ ተሾመ አሰግድ “በጠራራ ጸሐይ ተዘረፍኩ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደኝ” ሲል ድምጻዊ ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) Read More
ዜና “እኛም ከሚሊዮኖቹ ውስጥ ነን” (የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ PDF- ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የጠራው ሰልፍ ተጠናቀቀ፤ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ “ውሃ ጠማን” አለ April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የጠራውን ‘የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልስ” ሰላማዊ ሰልፍ በብዙ አፈና ታጅቦ ማጠናቀቁን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። በተደጋጋሚ በዚህ ሳምን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የጃኪ ጎሲ የሕግ አማካሪ ተናገሩ፡ “ሸዋ ከዚህ ቀደም ቴዲ አፍሮን፣ ሔኖክ አበበንና ጆኒ ራጋን ከሷል”፤ በሸዋ ላይ የ$400,000 ካሳ ክስ አቅርበናል April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከደቂቃዎች በኋላ የጃኪ ጎሲ የዋሽንግተን ዲሲ ኮንሰርት ከመጀምሩ አስቀድሞ ከዘ-ሐበሻ ጋር ቃል የተመላለሱት የጃኪ ጎሲ የህግ አማካሪ የሆኑት አቶ መንግስቱ አስፋው የፍርድ ሂደቱ Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ የጋዜጠኞቹና የአክቲቪስቶቹ እስር አሳሳቢ ነው፡፡ ትላንት ሚያዝያ 17 2006 አመሻሽ ላይ ዞን 9 በተሰኘ ድረ ገጽ (ብሎግ) ላይ በሳል ፖለቲካዊና ማህበራዊ ትችቶችን በማቅረብ ከሚታወቁት Read More
ዜና ሰበር ዜና- እስካሁን ድረስ ሰባት Ethiopian Online Activists and Bloggers በፖሊስ ታድነው ታስረዋል April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ እስካሁን ድረስ ሰባት Ethiopian Online Activists and Bloggers በፖሊስ ታድነው ታስረዋል። ዘላለም ክብረት፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ በፈቃዱ ሀይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ተስፋአለም ወልደየስና ኤዶም Read More
ዜና ሸዋ ከፍርድ ቤት በኋላ ተናገረ፡ “ጃኪ ድል አላደረገም፤ ኮንሰርቱ ቢፈቀድም የፍርዱ ሂደት ይቀጥላል” – $500,000 ይፈልጋል April 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሸዋ ኢንተርቴይመንት እና በድምፃዊ ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) ዙሪያ ባለው አለመግባባት ዛሬ ፍድር ቤት ቀርበው፤ ሸዋ ኢንተርቴይመንት ያቀረበው የኮንሰርቱ ይቁም ጥያቄ በፍርድ ቤቱ Read More
ዜና ሰበር ዜና – የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታገቱ April 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ወቅት ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ስለሽ ፈይሳ እና የህዝብ ግንኙነቱና የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ብርሃኑ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ ለእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ በመኪና ቅስቀሳ ጀምረ April 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፖሊስና የደህንነት አባላት የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ አካባቢ የሚገኘውን ህዝብ በር እያንኳኩ ‹‹ሰማያዊ ፓርቲን በድምጽ ብክለት ክሰሱት!›› እያሉ እየቀሰቀሱ ነው፡፡ ነገር ግን አብዛኛዎቹ የሰፈሩ ነዋሪዎች Read More
ዜና “የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴን በተመለከተ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ላይ ያለን እምነት በመሟጠጡ ወደ አፍሪካ ኮሚሽን ወስደነዋል” – ዶ/ር አወል April 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ወደ አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶችና ህዝቦች ኮሚሽን ሂደው በመንግስት ላይ ክስ መመስረታቸው ይታወቃል። ይህንን በማስመልከትም በድር ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ቢቢኤን) የኮሚቴውን Read More
ዜና የተሰረዘው የነቢዚ ሲግናል፣ ጃሉድና ናቲማን ኮንሰርት ከ2 ሳምንት በኋላ ይደረጋል ተባለ April 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዳግማዊ ትንሳኤ ዋዜማ ሊካሄድ የነበረውና የተሰረዘው የቢዚ ሲግናል ፣ ጃ ሉድ እና ናቲ ማን የሙዚቃ ኮንሰርት ወደ ሌላ ቀን መዛወሩ ተሰማ። በኢትዮጵያ መዲና አዲስ Read More
ዜና ከሰሜን ጎንደር ጭልጋ ከተማ የደረሰኝ መረጃ April 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጭልጋ ከተማ ርቃ የምትገኝ የገጠር ከተማ የሆነችው ጮንጮቅ በ15/08/2006 አ.ም በገበሬዎችና በፌድራል ፖሊሶች በተፈጠረ የትኩስ ልውውጥ የብዙ ሰዎች ህይወት ሲቀጠፍ ብዙዎችም በከባድና ቀላል ቁስለኛ Read More