የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ፖሊስ አቶ አስራት አብርሃን አስሮ “ያሉበትን አላውቅም” አለ May 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአራት ፓርቲዎች መድረክ የሆነው መድረክ ትናንት በአዲስ አበባ ላደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቀደም ብለው የቅስቀሳ ስራ ሲሰሩ የነበሩ አስራ ሁለት ሰዎች በቡራዩ ከተማ በፖሊስ መታሰራቸውን Read More
ዜና የዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት ጁን 15 አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በሚገኝበት ይከበራል May 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሚኒሶታ ምርጥ ሰው ይሸለማል ከተመሠረተች 6ኛ ዓመቷን የምትይዘው ዘ-ሐበሻ በደመቀ ሁኔታ በዓሉን በሚኒሶታ እሁድ ጁን 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደምታከብር የzehabesha LLC መስራችና ዋና Read More
ዜና በአውሮፕላን ጎማ ስር ተደብቆ 5 ሰአት በአየር ላይ የተጓዘው ተአምረኛ ወጣት እናት ያለችው ኢትዮጵያ ነው May 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአድማስ ራድዮ የተገኘ ባለፈው ሰሞን ከካሊፎርኒያ ተነስቶ ሃዋይ ድረስ በአውሮፕላን ጎማ በመንጠላጠል የተጓዘው ወጣት ህይወት መትረፍ ተአምር መሰኘቱን መዘገባችን ይታወሳል። ይህ የ 16 ዓመት Read More
ዜና በፒያሳ ወርቅ ቤቶች ኮርኒስ ውስጥ ለ3 ቀን ያሸመቀው ወጣት ተያዘ May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአበባየሁ ገበያው በረሃብ ደካክሞ ለ5ቀን ራስ ደስታ ሆስፒታል ህክምና ተደርጎለታል ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ፒያሳ እምብርት ላይ በሚገኘው ዝነኛው ላሊበላ ወርቅ ቤት ውስጥ ለብዙዎች ትንግርት Read More
ዜና Real Madrid 4-1 Atletico Madrid (AET): Gareth Bale heads home in extra time to clinch Champions League success May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ Gareth Bale headed vital goal in extra time for Real Madrid Welshman headed in before Marcelo and Ronaldo rounded off victory Diego Godin’s header Read More
ዜና Sport: ከውቡ የብራዚል እግርኳስ በስተጀርባ ብዙ ያልተባለለት የደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ገመና May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ – ሴሌሳኦ በነጭ ተጨዋቾች ብቻ እንዲገነባ ይፈለግ ነበር – ደሃው ማህረሰብ ተገቢው ትኩረት አይሰጠውም ፔሌን ጨምሮ በርካታ ጥቁር የቆዳ ቀለም የነበራቸውን ተጨዋቾች በስብስቡ ያካተተው Read More
ዜና Sport: አሁን ጊዜው የሲቲ ነው! May 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጊዜው የሲቲ ነው!! (ልዩ ትንታኔ) ዕለቱ የፌሽታ ነው፡፡ ማንቸስተር ከተማ በዋንጫ አሸናፊነት ብዙ የዘፈነችው በዩናይትድ ድል አድራጊነት ነበር፡፡ ለዓመታት፡፡ የአቡ ዳቢዎቹ የአልናህያን ቤተሰቦች መጡና Read More
ዜና ሰበር ዜና- ፖሊስ በዞን ዘጠኝ ጦማሪና መስራች ሶልያና ሽመልስ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት ብርበራ አካሄደ May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ያለ በቂ ማስረጃ በሕገ ወጥ መንገድ ከአራት ሳምንት በፌት ከተያዙት ስድስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን በተጨማሪ በአንድ ጦማሪ አባል መኖሪያ ቤት ላይ ፖሊስ ለ7 ሰአት Read More
ዜና በኮልፌ ቤቱ የፈረሰበት አባወራ በጅብ ሲበላ አንዲት ወላድ በድንጋጤ ህይወቷ አለፈ May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ሰለሞን ‹‹ቪዛ ይሰጠንና ወደ ሱማሌያ ቢሆንም እንሂድ›› ቤታቸው የፈረሰባቸው በኮልፌ ቀራኒዮ አለም ባንክ አካባቢ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ በማድረግ ቤቶችን ሰርታችኋል የተባሉ ዜጎች Read More
ዜና የዕንቁ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ማዕከላዊ እንዲቀርብ ታዘዘ May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ በየ15 ቀኑ ለንባብ በምትቀርበው ዕንቁ መጽሔት በዋና አዘጋጅነት ይሰራ የነበረው ጋዜጠኛና ደራሲ ኤልያስ ገብሩ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ እንዲቀርብ መታዘዙን ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ Read More
ዜና አንድነት በአዳማ ከተማ የጠራው ሰልፍ ለሰኔ አንድ መተላለፉን አስታወቀ May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአዳማ ከተማ ለማድረግ አቅዶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ለሰኔ አንድ መተላለፉን ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ አስታወቀ። የድርጅቱ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚከተለው ነው፦ Read More
ዜና የአረና አመራሮች በሐውዜን ከተማ አዳራሽ ውስጥ ታግተዋል May 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ በሰበር ዜናው እንደገለጸው አረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በዛሬው ዕለት በሀውዜን ከተማ ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና በኢትዮጵያውያን ልጆች አስተዳደግ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ በለንደን ተመረቀ May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኃይሉ አብርሃም ከለንደን (habra16@yahoo.co.uk) በአቀራረቡ እና በይዘቱ ዘመኑን ያገናዘበ ነው የተባለለት ” የልጆች አስተዳደግ በዚህ ዘመን ተግዳሮቶቹ እና መፍትሔዎቹ ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ግንቦት Read More
ዜና መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በአ.አ በሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ ሕዝቡ እንዲቀላቀለው ጥሪ አቀረበ May 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመድረክ የቀረበ ጥሪ፦ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ በአሁኑ ወቅት የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማፈን የሚወስዳቸው የኃይል እርምጃዎች እና ተፅዕኖዎች በአስቸኳይ Read More