የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና እስራኤል ኤርትራውያን ስደተኞችን ከግዛቷ አስወጣች December 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ BBN News: የእስራኤል መንግስት በሀገሩ የሚገኙ ስደተኞችን ማስወጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ አንድ መረጃ እንደገለጸው ከሆነ፣ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ እንዲሔዱ የተደረገ Read More
ዜና I went to art school November 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ Justo fabulas singulis at pri, saepe luptatum mei an. Duo idque solet scribentur eu, natum iudico labore te eos, no utinam tibique nam. Viderer Read More
ዜና የሸአብያ ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ – ህወሐት ኢህአደግ የሸአብያ ወንጀል ለምን ይደብቃል? -ከአስገደ ገብረስላሴ መቀለ November 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት የሸአብያ ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ ሰርጎ በመግባት ወደ ወልቃይት ሕሞራ በመውረር በህዝብና በጸጥታ ሀይሎች ጉዳት ለማድረስ ሞክሮ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የአከባቢ ምልሻዎች በከባድ Read More
ዜና የአማራ ተጋድሎን እያቀጣጠሉት ካሉት መካከል የትግሉ መሪ መልዕክት አስተላለፉ | ቪዲዮውን ይዘናል November 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት 1 ሳምንታት ካለማቋረጥ በትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ላይ በሰሜን ጎንደር እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የሚናገሩት የአማራው ማንነት ታጋዮች ስለማንነታቸውና ስለተነሱለት ዓላማ በመሪያቸው በኩል ከጫካ Read More
ዜና የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ November 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=0S1tu4HIBFw የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ Read More
ዜና የወያኔ ራዕይ ቅዠት ሆኖ የሚቀረው ሥርአቱን ተረክቦ የሚያስቀጥል ትውልድ ስለማያገኝ ነው | ከይገርማል November 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ በተደጋጋሚ የሚነገረው የፖለቲካ ድርጅቶች በዋናነት የአንድነት ኃይሎችና የጎሣ ኃይሎች በሚል በሁለት እንደሚከፈሉ ነው:: ልዩነታቸው የአይዲዮሎጂ ወይም የፖለቲካ ፕሮግራም ሳይሆን ባረጀ Read More
ዜና አሁን የደረሰን ዜና November 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=qZgVkepZRdM (ዘ-ሐበሻ) በጎንደር የአማራ ገበሬዎች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር የሚያደርጉትን ትንቅንቅ ቀጥለዋል:: ትናንት ለሊት ለዛሬ አጥቢያ ታች አርማጭሆ ወረድ ብላ ካለችው ማክሰኞ ገበያ ገበሬዎቹ የሕወሓት Read More
ዜና Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም November 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት አሚን ጁዲ የአትላንታው የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔን በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት) አቶ ምስጋናው አንዷለም Read More
ዜና ጎንደር ሕብረት እና ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር የኦሮሞ ትግል አስተባባሪ በክብር እንግድነት በሚገኙበት በሚኒሶታ November 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጎንደር ሕብረት እና ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር የኦሮሞ ትግል አስተባባሪ በክብር እንግድነት በሚገኙበት በሚኒሶታ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አዘጋጁ (ዘ-ሐበሻ) በሃገር ቤት በአማራው ክልል እየተደረገ Read More
ዜና በተስፋ መቁረጥ ኦነግ ሲጋለጥ October 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሃምሳ ዓመት በላይ ኢትዮጵያን ለመሰባበር ታጥቆ የተነሳው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ነኝ የሚለው አሸባሪና ቅጥረኛ ቡድን ፣ ሲዳክርበት ከነበረው አሮንቃ ውስጥ ሆኖ አሁን Read More
ዜና እነ ሳሞራ የኑስ አዲስ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፍቱ ነው October 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው አዲሱ የራናይሰንስ ኔትወርክ ቴሌቪዥን፤ በሳሞራ የኑስ ከፍተኛ ሸር ሆልደርነት እና በአፍቃሪ ኢህአዴግ ዲያስፖራዎች ትብብር ሊቋቋም መሆኑን ሰማን። ይህ የወያኔን ከፍተኛ ባለስልጣናት የገንዘብ Read More
ዜና ኢትዮጵያን ከአደጋ ለመታደግ አስቸኳይ መፍትሔ ለመፈለግና ለሰላማዊ ሽግግር የሸንጎ ራእይ October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 12 ቀን 2009 ዓ.ም ኢትዮጵያ አገራችን ከፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ተማግዳ የቆየችበት ወቅት ገደቡን አልፎ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለመውለድ በቅቷል። በሙስሊም እምነት Read More
ዜና Hiber Radio: ወያኔ ከመውደቁ በፊት ተቃዋሚዎች በጋራ ተባብረው በአስቸኳይ የጋራ ራዕይና አጀንዳ እንዲቀርጹ ሕዝቡ ተጽዕኖ እንዲያደርግባቸው ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ጠየቁ፣የሕወሃት/ኢሕአዲግ የመከላከያ ጦሩን ለሶስተኛ ጊዜ ከደ/ሶማሊያ ጠራርጎ ወጣ፣አልሽባብም አካባቢውን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ዛሬ ይፋ አደረገ፣በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ወደ አገር ቤት በሚልከው ዶላር ላይ ዕቀባ በማድረግ የወያኔን የግፍ አገዛዝ በኢኮኖሚ እንዲያዳክም ጥሪ ቀረበ፣አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኢትዪጵያ ከመጓዛቸው በፊት እንዲጠነቀቁ መመሪያ አወጣች፣ አዲስ አበባ ያለው ኤምባሲዋ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳቢያ ስራዬን መስራት አልቻልኩም አለሌሎችም October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ከሚለግሱት በላይ ዶላር ወደ አገር ቤት በየዓመቱ ይልካል ከእሱ ያነሰ Read More
ዜና በባሕር ዳር 67 ሆቴሎች የባንክ ብድር መመለስ አንችልም ብለዋል October 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ በአገሪቱ የበጀት ውዥቀት ተከሰተ፤ በባሕር ዳር 67 ሆቴሎች የባንክ ብድር መመለስ አንችልም ብለዋል መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ ኪሳራ ውስጥ ገብቻለሁ አለ፡፡ የ2009 ዓ.ም የካፒተል በጀት Read More