የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ800 በላይ ቤቶች በመንግስት ፈርሰዋል October 21, 2017 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ800 በላይ መኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ቤቶቹ እንዲፈርሱ የተደረጉት ለመንገድ ግንባታ ተብሎ ነው ቢባልም፣ አብዛኛዎቹ የቤት Read More
ዜና ሰሜን ሸዋ አማራውና ኦሮሞው በአንድነት ቆሞ ወያኔን እየተፋለመ ነው October 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሙሉቀን ተስፋው አገዛዙ በዴራ ሰሜን ሸዋ ዐማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የሸረበው ሴራ ከሸፈ፤ የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል። በሰሜን ሸዋ ዴራ ትናንት የዐማራና የኦሮሞ ተወላጆችን ለማጋጨት Read More
ዜና “የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (አዲስ አድማስ) October 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የሰነድ ማስረጃዎችን በመንተራስ ስለ ህገ መንግስቱና የጸደቀበትን ሂደት Read More
ዜና የብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው መክዳትና የሳዲቅ አህመድ “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሕወሓት ግዞት” ዘገባ October 6, 2017 by ዘ-ሐበሻ ብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው ስርዓቱን ከድተው አሜሪካ ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው:: የጀነራሉ መክዳት የሚጠበቅ ነው:: በተለይ የትግራይ ተወላጅ ያልሆኑ የጦር መኮንኖች አጋጣሚውን ካገኙ Read More
ዜና በሀሮማያ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰዎች ታሰሩ October 4, 2017 by ዘ-ሐበሻ (BBN News) ትላንትና በሀሮማያ ከተማ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰዎች መታሰራቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ በትላንትናው ዕለት በከተማዋ በርካታ ህዝብ በተገኘበት ህዝባዊ ተቃውሞ መካሔዱ ይታወቃል፡፡ በትላንቱ ዘገባችን Read More
ዜና ሃሮማያ ከተማ በተቃውሞ እየተናጠች ነው – ሕዝብ ሕወሓቶችን ሃገራችንን ለቃችሁ ውጡ አለ October 3, 2017 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ከ እለት ወደ እለት ወደ አስጊ ደረጃ እየደረሰ ይገኛል:: ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ግጭት በየቦታው እያስተናገደች ባለችው Read More
ዜና “ከሳተላይት በሚታይ ምስል የመቀሌ ብርሃማነትና የጎንደር ጨለማነት አስገራሚ ነው” የአለም ባንክ September 23, 2017 by ዘ-ሐበሻ ትግራይ ክልልና አዲስ አበባ በመንገድ ልማት ቀዳሚዎች ሲሆን የአማራ ክልል ግን መጨረሻ እንደሆነ በቅርቡ የወጣው የአለም ባንክ ሪፓርት አስታወቀ። በ10 ዓመታት ውስጥ (ከ2006-2016 እኤአ) Read More
ዜና ከማይናማር ለተፈናቀሉ ሙስሊሞች እርዳታ ሲያጓጉዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ ሰዎች ሞቱ September 22, 2017 by ዘ-ሐበሻ ማይናማር ውስጥ እየተፈጸመባቸው ያለውን አሰቃቂ ጥቃት በመሸሽ ሀገር ጥለው ለተሰደዱ ሙስሊሞች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ የሰዎች ህይወት ተቀጠፈ፡፡ ሮሂንጊያዎቹ ወደሚገኙበት የባንግላዴሽ ድንበር Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የተላከ ስኳር ድንበር ላይ እየተበላሸ እንደሚገኝ ተጠቆመ September 21, 2017 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት መንግስት ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ያጓጓዘው ስኳር ድንበር ላይ ለብልሽት እየተዳረገ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ በሀገር ውስጥ በቂ የስኳር ምርት ሳይኖር ለኬንያ ከ50 ሺህ ኩንታል Read More
ዜና ሰይጣንን ተንኮል ያስተማረው ወያኔ እያለ የአማራ ህዝብ እረፍት እንዳያገኝ የማይቆም ትግል ውስጥ ገብቷል September 19, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሰለሞን ይመኑ በጭልጋ ወረዳ ከምርጫው ውጤት በሗላ ዛሬ መስከረም 8/2010 በምርጫው ወቅት አማራዎችን አደራጅታችሗል በሚል 43 በላይ የሚሆኑ አማራዎች ከቅማንት ኮሚቴዎች በደረሰባቸው ችግር ምክንያት Read More
ዜና አዲስ አመት”ን በናዚ ካምፕ (ጌታቸው ሺፈራው) September 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ነሃሴ 28/2008 ዓም የቂሊንጦ እስር ቤት ከተቃጠለ በሁዋላ ምሽት 12 ሰዓት አካባቢ እስረኛውን ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት መጫን ተጀመረ። እስረኛው ላይ እሩምታ ሲተኩሱ የቆዩት Read More
ዜና የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ እምቢተኛነትና የገዢው ፓርቲ የጭካኔ እርምጃዎች ያወጣው መግለጫ August 29, 2017 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 __________________________________ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ እምቢተኛነትና የገዢው Read More
ዜና በኦሮሚያ አድማው እየተቀጣጠለ ነው * ንብረትነቱ የአዜብ መስፍን ከሆነ መሬት የተሰበሰውን ቡና ሕዝብ እየተከፋፈለው ነው August 23, 2017 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ለአምስት ቀናት የሚቆይ አድማ መጀመሩን ቀድም ሲል ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: አድማውን ለማስተጓጎል ሕወሓት የሚመራው መንግስት ሃይል ለመጠቀም ቢሞክርም ሕዝብ ግን Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ August 23, 2017 by ዘ-ሐበሻ ነሃሴ ፲፬ ቀን ፪ ሺህ ፱ ዓ. ምየኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን ከነሃሴ ፲፪ እስከ ፲፬ ቀን ፪ ሺህ ፱ ዓ. Read More