የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በሕወሓት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ተዘርፎ ወደ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ የገባውን የኢትዮጵያ habt ለማስመለስ ጥረቱ ከጫፍ ደረሰ December 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ በሕወሓት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት የተዘረፈ በርካታ የኢትዮጵያውያን ሃብት በዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ እንደሚገኝ በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል:: ባለፈው ሳምንት ከዓለም አቀፉ ፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል ጋር የሰብአዊ መብት Read More
ዜና የቻይናው ዜድቲኢ ኩባንያ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ፣ 10 ክስ ቀርቦበታል December 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኢኮኖሚና ታክስ ወንጀሎች ዳይሬክትሬት በቻይናው አለም አቀፍ ኩባንያ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍና በቀድሞ ሁለት ስራ አስኪያጆቹ ላይ ክስ መሰረተ፡፡ በልደታ የመጀመሪያ ደረጃ Read More
ዜና ገነት ደርሼ መጣሁ ያለው የጠገዴ ነዋሪ ሕዝቡን ሲያሸብር ዋለ December 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ የጠገዴ ወረዳ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ዛሬ እንዳስታወቀው አቶ ቀናው አበጀ የተባለው ግለሰብ በፈጠረው ወሬ አካባቢው ተሸብሮ ሰንብቶ ነበር፡፡ በጠገዴ ወረዳ ‹‹እርጎየ›› ቀበሌ ነዋሪ Read More
ዜና ባለቤት አልባ ህንጻዎች በተበራከቱባት አዲስ አበባ በመንግስት ተቋማት ያሉ ንብረቶችን ለመቆጣጠር አዲስ መስሪያ ቤት ሊቋቋም ነው December 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት ተቋማት ያሉ ንብረቶችን ለመቆጣጠር በቅርቡ አዲስ መስሪያ ቤት ሊያቋቁም እንደሆነ ተሰማ፡፡ ካፒታል ጋዜጣ እንደዘገበው አዲሱ መስሪያ ቤት የከተማውን አስተዳደር Read More
ዜና ካሳ ተ/ብርሃንን ጨምሮ 12 አምባሳደሮች በአስቸኳይ ተጠሩ December 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሸገር ታይምስ መፅሄት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑትን ካሳ ተ/ብርሃንን ጨምሮ 12 አምባሳደሮች በአስቸኳይ እንደተጠሩ ገለፀ፡፡ አምባሳደሮቹ ለምን በአስቸኳይ እንደተጠሩ ለማወቅ እንዳልተቻለ የጠቀሰው መረጃው የተጠሩትን Read More
ዜና ስብሃት ነጋ በዚህ ንግግሩ “ኢሕአዴግ ከስልጣን ተባሯል” ሲል ይታያል December 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ ስብሃት ነጋ በዚህ ንግግሩ “ኢሕአዴግ ከስልጣን ተባሯል” ሲል ይታያል https://www.youtube.com/watch?v=qinwQMSeAs4 Read More
ዜና በመቀሌ የዳቦና የስንዴ እጥረት ተከስቷል December 15, 2018 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ዛሬ ለንባብ የበቃው አዲስ ማለዳ ጋዜጣ በመቀሌ የተከሰተውን የዳቦና የስንዴ እጥረት በተመለከተ ዝርዝር መረጃ አስነብቧል፡፡ እንደጋዜጣው ከሆነ በትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ የዳቦ Read More
ዜና 33 የአዲስ አበባ ወጣቶች በ15 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤት የሰጠው ትእዛዝ ታገደ December 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦነግን አቀባበል ተከትሎ በአዲስ አበባ ቡራዩና አካባቢው ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘና በሽብርተኝነት የተከሰሱት የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ከቀናት በፊት 17 ያህል Read More
ዜና ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ሊደረጉ የነበሩት ህዝባዊ ሰልፎች ተራዘሙ December 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ነገ ታህሳስ 6 እና ከነገ ወዲያ ታህሳስ 7 በመዲናችን አዲስ አበባ ሊካሄዱ የነበሩት ሕዝባዊ ሰልፎች መራዘማቸው ተገለፀ፡፡ የሰልፎቹ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በየፊናቸው ዛሬ ጋዜጣዊ Read More
ዜና ፍርድ ቤቱ በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የቀረበውን የሽብር ክስ ውድቅ አደረገው December 10, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦነግን አቀባበል ምክንያት በማድረግ በቡራዩና አካባቢው ተከስቶ በነበረው ግጭት የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የቀረበውን የሽብር ክስ ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገው፡፡ በመሆኑም በተጠርጣሪዎቹ ላይ Read More
ዜና ጣሊያን ለኢትዮጵያ ለ 1 ሚሊዮን ዩሮ ሰጠች December 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ በጉብኝት ላይ ያሉት የጣሊያኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑኤላ ዴልሬ አገራቸው አንድ ሚሊዮን ዩሮ መስጠቷን ተናገሩ፡፡ ይህ እርዳታ መድሃኒትን፣ የህክምና ቁሳቁስን፣ ምርጥ ዘርንና የእርሻ Read More
ዜና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ትሰራ የነበረች አንዲት ቻይናዊት ሆስተስ በፖሊስ ከአገር ተባረረች December 8, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዋንግ ዤንግዢያን የምትባለው የ28 አመት ሆስተሷ ባለፈው እሁድ ከስልጠና መባረሯን የሚገልፅ ደብዳቤ ከአየር መንገዱ የደረሳት ሲሆን ይህን ተከትሎ በንዴት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሷን ለማወቅ ችለናል፡፡ Read More
ዜና የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር የተጠረጠሩባቸው ሕገወጥ ግዥዎች ይፋ ተደረጉ December 5, 2018 by ዘ-ሐበሻ Source – Reporter Newspaper: የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ሕገወጥ ግዥ እንዲፈጸም ትዕዛዝ በመስጠት፣ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ Read More
ዜና የታምራት ገለታ አዲስ ጨዋታ December 2, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞኑን “ጥፍር ሲነቅል ሕዝብን ያላማከረ፤ ጥፍር መንቀል ሕጋዊ አይደለም ስንለው ብሔሩ ውስጥ ለመደበቅ ይሞክራል” በማለት ወንጀለኞች ከተጠያቂነት ለማምለጥ ብሔራቸውን መደበቂያ እንደሚያደርጉ Read More