የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ፖሊስ የኮሎኔል ደሴ ዘለቀ ብርሃንን ጉዳይ ለአቃቤ ህግ አስረከበ:: December 25, 2018 by ዘ-ሐበሻ በሌብነት ወንጀል ተጠርትረው የታሰሩት ኮሎኔል ደሴ ዘለቀ ዛሬ ፍድር ቤት ቀርበው መርማሪ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ ለአቃቤ ህግ ማስረከቡን ገለጸ:: ኮሎኔል ደሴ ዘለቀ ብርሃን የአዳማ Read More
ዜና የቀድሞው የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ በሌብነት ተጠርጥረው ታሰሩ December 25, 2018 by ዘ-ሐበሻ በትናንትናው የዘ-ሐበሻ ዜና በኦሮሚያ ክልል በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር እየዋሉ ስላሉ ዜጎች መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት የታሳሪዎች ቁጥር 75 መድረሱን የኦሮሚያ ፀረ Read More
ዜና Jornalist Demis Belete passed away ||AMARA RADIO … December 23, 2018 by ዘ-ሐበሻ Jornalist Demis Belete passed away ||AMARA RADIO … Read More
ዜና በሃዋሳ አንድ ሌትር ቤንዚን 70 ብር እየተሸጠ መሆኑ ተሰማ December 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ – በሃዋሳ ከተማ ከፍተኛ የቤንዚን እጥረት መከሰቱና አንድ ሊትር እስከ 70 ብር እየተሸጠ መሆኑ ተዘገበ፡፡ የከተማው የንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ ሀላፊ አቶ ቦንቲ ቦቼ ለአዲስ Read More
ዜና አቶ ለማ መገርሳ ‹‹ዶክተር አብይን በጉልበት እሳት አቀጣጥለን እናስወጣዋለን የሚሉ ከመጡ እንሟሟታታለን እንጂ አይለቅም›› አሉ December 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንቱ አቶ ለማ መገርሳ ከሰሞኑ በቤተመንግስት ከኦሮሞ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት በኦህዲድና በህወሃት መሀከል የነበረው ግጭት የቆየ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ብዙ ሰው የኢህአዲግን Read More
ዜና ደምስ በለጠ ከአገሩ ከወጣ ከ30 አመታት በኋላ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ በገባ በ21 ቀኑ በተኛበት አርፎ ተገኘ December 22, 2018 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ድምፅ ራዲዮ ዋና አዘጋጅ ደምስ በለጠ ከአገሩ ከወጣ ከ30 አመታት በኋላ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ በገባ በ21 ቀኑ በተኛበት አርፎ ተገኘ:: የጋዜጠኝነት ስራውን ገና Read More
ዜና ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ከኢትዮጵያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ዛሬ ተነጋገሩ፡ December 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ከኢትዮጵያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ዛሬ ተነጋገሩ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ በፌስ ቡክ ገፃቸው ስለዚህ ጉዳይ ሲገልፁ ‹‹የኦሮሞ ጥናትን Read More
ዜና አርበኞች ግንቦት 7 በአዲስ አበባ ዋና ዋና አደባባዮች ቅስቀሳ ሲያደርግ ውሏል December 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ድርጅቱ ዛሬ በአዲስ አበባ ዋና ዋና አደባባዮች ቅስቀሳ ሲያደርግ ውሏል፡፡ ቅስቀሳውም የንቅናቄው አመራሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ህዝብ ጋር ውይይት የሚያደርጉበት መድረክ መዘጋጀቱን የሚገልፅ Read More
ዜና ከ3 ሚሊዮን ዲያስፖራ በቀን አንድ ዶላር እንያዲዋጣ በዶ/ር አብይ ከየተጠቀው ውስጥ እስካሁን ያዋጣው 2800 ሰዎች ብቻ መሆኑ ተገለጸ December 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በአሜሪካና አውሮፓ ተጉዘው ከኢትዮጵያውያን ጋር ባደረጉት ውይይት ዲያስፖራው በቀን $1 እንዲያዋጣ ከጠየቁ ወዲህ ከ3 ሚሊዮን የሚገመት ሕዝብ ገንዘብ ያዋጡት 2800 ብቻ Read More
ዜና አቶ ዳውድ ኢብሳ የ ጀነራል ከማል ገልቹ ሹመት ጦርነት ውስጥ እንዳስገባቸው ገለጹ | “ሰራዊታችን ጥቃት አያደርስም እራሱን እንዲከላከል ግን ትዕዛዝ ተሰጥቶቷል” አሉ | በዶ/ር አብይና ለማ የሚመራው. ኦዴፓ ጠንከር ያለ መስጠንቀቂያ ሰጠ December 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ የኦነግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ በአዲስ አበባ መግለጫ ኦነግ ወደ ጦርነት የገባው የቀድሞው የኦነግ አመራር ጀነራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ ደህንነት ጸጥታ ቢሮ Read More
ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝና አካባቢው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ | ኮማንድ ፖስት ተቋቁሟል December 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች ባለፉት ሦስት ወራት በተከሰተ የጸጥታ ችግር ከ100 በላይ ሰዎች ሲሞቱ፣ በ10 ሺህ የሚቀጠሩ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡ ይህ ችግር ከእለት ወደእለት Read More
ዜና ኣጫጭር ዜናዎች December 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ በርካታ ትችቶች የሚሰነዘርበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማዕከላዊ ባንክነቱን ሚና በአግባቡ እንዲጫወት፣ ከማንኛውም የመንግሥት ተፅዕኖ ነፃ ሆኖ እንደ አዲስ እንዲዋቀር የተለያዩ ባለሙያዎች ሐሳብ ቀረቡ፡፡ ማክሰኞ Read More
ዜና የጋዳፊ ልጅ በቦሌ ከአውሮፕላን አልወርድም ብሎ አስቸገረ ተባለ December 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ የሊቢያው አምባገነን መሪ ሙሀመድ ጋዳፊ የጉዲፈቻ ልጅ የሆነው አብደላህ ሞኔ ሙሳ ሙማሬ በአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ አስቸገረ፡፡ ይህን የዘገበው የዚምባቡዌው ሄራልድ ጋዜጣ ነው፡፡ የዚምባቡዌ Read More
ዜና ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ ሰባት አዳዲስ ባለስልጣናትን ሾሙ | በሶማሊላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ በርሄ ተስፋዬ ተቀየሩ December 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው እለት ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዩ የፌደራል ተቋማት ሰባት አዳዲስ ሹመቶች መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በዚህም መሰረት አቶ ኃይላይ Read More