የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አብን መከላከያ ሰራዊቱ ይቅርታ እንዲጠይቅ ጠየቀ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው እለት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ዋና ፅህፈት ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በዚህ መግለጫው ሰሞኑን https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M በተፈጠረው ጉዳይ ላይ Read More
ዜና በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውሳኔ አሳለፈ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳለፈ። https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M በዶ/ር አብይ አህመድ Read More
ዜና በአዲስ አበባ ፖሊሶች በጦር መሳሪያ በማስፈራራትና በማስገደድ ህዝብ እየዘረፉ ነው ተባለ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ በተለያዩ ስፍራዎች የደንብ ልብስ የለበሱና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የሆኑ ፖሊሶች፣ ግለሰቦችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራትና በማስገደድ ዘረፋ እያካሄዱ መሆኑን አዲስ አድማስ ጋዜጣ Read More
ዜና በቄለም ወለጋ በዛሬው ዕለት ሁለት ባንኮች ተዘረፉ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቄለም ወለጋ በዛሬው ዕለት ሁለት ባንኮች ተዘረፉ:: https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ራሳቸውን የኦነግ አባል ነን ያሉ የታጠቁ ኃይሎች በም ዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና Read More
ዜና መከላከያው በሌሎች ክልሎች ያሳየውን ትዕግስት በጎንደርም መድገም እንደነብበረበት የአማራ ክልል ባለስልጣናት ተናገሩ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=ncwpPfdrV3E&t=991s መከላከያው በሌሎች ክልሎች ያሳየውን ትዕግስት በጎንደርም መድገም እንደነብበረበት የአማራ ክልል ባለስልጣናት ተናገሩ Read More
ዜና ደብረጺዮን በሁመራ ዋሉ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሕወሓት ወደ ትግራይ ክልል በኃይል ባጠቃለለው ሁመራ ከተማ የኢትዮጵያና ኤርትራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በተለያዩ ስነ ሥርዓቶች ሲካሄድ ውሏል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=ncwpPfdrV3E&t=991s የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር Read More
ዜና የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለላሊበላ ቃል ገቡ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር ከኢትዮጵያ የላሊበላን ጥንታዊ አብያት ክርስቲያናትን ቅርሶች በአረንጓዴ ብርሃንና በስራ ዕድል ፈጠራና በቅርስ ጥበቃ ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግና አብሮ ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ Read More
ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁሉንም አምባሳደሮች ጠራ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለአምባሳደሮቹ ጥሪ የተደረገው በተለያዩ ወቅታዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ ገለፃ ሊደረግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጮች የገለጹ ሲሆን አምባሳደሮቹ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ቤት Read More
ዜና በአሜሪካ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አቶ ሰለሞን በቀለ አረፉ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ (አድማስ ራድዮ) በአሜሪካን አገር ቀድመው ከመጡ ኢትዮጵያውያን አንዱ የሆኑትና፣ በበርካታ የማህበራዊና የፖሊቲካ ጉዳዮች ንቁ ተሳታፊ የነበሩት አቶ ሰለሞን በቀለ ማረፋቸው ተሰማ። ቀድሞ አትላንታ፣ ከዚያም Read More
ዜና የኦብነግ አመራሩ ‹‹በኦጋዴን ቻይናዎቹን ግን ማን እንደገደላቸው አናውቅም፡፡›› አሉ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ አቶ አብዱልራህማን መሀዲ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) መስራችና ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አብዱልራህማን መሀዲ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለምልልስ ሰጥተዋል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=ncwpPfdrV3E&t=991s ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Read More
ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የሱዳን ስደተኞች ካምፕ ግጭት ተፈጠረ January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ በጋምቤላ ውስጥ በሚገኘው የሱዳን ስደተኞች ካምፕ በተፈጠረ ግጭት ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፡፡ የሞቱ ሰዎችም አሉ ተብሏል፡፡ የግጭቱ ምክንያት እስካሁን ባይታወቅም በቦታው በሰፈሩ የጋጃክና የጋጆይክ ጎሳዎች Read More
ዜና ጥብቅ መረጃ – ተስፋዬ ኡርጊ: ከበግ ደላላነት እስከ ጌታቸው አሰፋ ዋና ቀኝ እጅነት January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ቤተሰቦች! በዛሬው ዕለት ይዤላችሁ የቀረብኩት ስለጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ሰኔ 16 ዶ/ር አብይ አህመድን ለመግደል ከተወረወረው ቦምብ ጀርባ እጁ አለበት ተብሎ ስለታሰረው የደህንነቱ Read More
ዜና በፖለቲካ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች በቀጣይ በሚደረገው ውይይት እና ድርድር ዙሪያ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየመከሩ ነው January 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ በፖለቲካ ፓርቲዎች እና ድርጅቶች በቀጣይ በሚደረገው ውይይት እና ድርድር ዙሪያ ከምርጫ ቦርድ ጋር እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ላይም በፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች መካከል ለሚደረገው ውይይትና Read More
ዜና ባህርዳር ከተማ ሁለት ዓይነት የተቃውሞ ሰልፎችን አስተናግዳለች January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ የክልሉ አስተዳዳሪ አዴፓ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በተቀመጠበት በዛሬው ዕለ ባህርዳር ከተማ ሁለት ዓይነት የተቃውሞ ሰልፎችን አስተናግዳለች:: https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s አንደኛው ትናንት መከላከያ ሰራዊት በምዕራብ ጎንደር ዞን Read More