January 10, 2019
1 min read

ጥብቅ መረጃ – ተስፋዬ ኡርጊ: ከበግ ደላላነት እስከ ጌታቸው አሰፋ ዋና ቀኝ እጅነት

ሰላም ቤተሰቦች! በዛሬው ዕለት ይዤላችሁ የቀረብኩት ስለጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ሰኔ 16 ዶ/ር አብይ አህመድን ለመግደል ከተወረወረው ቦምብ ጀርባ እጁ አለበት ተብሎ ስለታሰረው የደህንነቱ ዋና ሰው ተስፋኤ ኡርጊ ማንነት ነው:: ጸሐፊው ከ30 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት የቆየ ሲሆን ለደህንነቱ ሲባል ስሙ በታሪኩ ውስጥ ተቀይሯል:: ጽሁፉም በሃገር ቤት በኢትዮጱስ ጋዜጣ ላይ እንዲወጣ ተደርጓል:: አብረን እንከታተለው::

ጸሐፊ: ስሙ ለደህንነቱ የተቀየረ ጋዜጠኛ
መረጃ: ከደህንነት መሰሪያ ቤት ባልደረባ
አቅራቢ: ሔኖክ ዓለማየሁ

https://www.youtube.com/watch?v=7ZfZj2XiE4M&t=28s

Go toTop