የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀነራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው ከእስር እንዲፈቱ ወሰነ February 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀነራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው ከእስር እንዲፈቱ ወሰነ https://www.youtube.com/watch?v=t3iQJJTX8eQ&t=357s Read More
ዜና ደብረጺዮን ተስፋ ቆረጠ? – በጎረቤቶቻችንም በፌደራል መንግስቱም እምነት የለንም አለ February 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዴብረጺዮን ገብረእሚካኤል በጎረቤቶቻችን ላይም ሆነ በ ፌዴራል መንግስቱ እምነት የለንም ሲል ተናገረ:: በሕወሓት ተከፋይ ካድሬዎች በኩል እንዲለቀቅ በተደረገው ቭዲዮ Read More
ዜና በዶክተር አብይ ደብዳቤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተባረሩት አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በአማካሪነት ተመደቡ February 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ደብዳቤ ከፓርላማ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትርነት መባረራቸው ይታወቃል፡፡ Read More
ዜና ለማ መገርሳ “ኢትዮጵያ እንዳትበተን ለኢትዮጵያ የሚቆም መከላከያን ማጠናከር አለብን” አሉ February 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ “ኢትዮጵያ እንዳትበተን ለኢትዮጵያ የሚቆም መከላከያን ማጠናከር አለብን፡፡” ሲሉ አሳሰቡ:: https://www.youtube.com/watch?v=t3iQJJTX8eQ&t=357s ዛሬ 7ኛውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን በአዳማ ሲከበር የተካሄደው ህዝባዊ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም February 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የሕዝቡ የቅሬታ መሰረቶች የሆኑ ጉዳዮችን አመራሩ እየመለሰ ነው? በተለይ የንብረት ባለቤትነት መብቶች በአግባቡ Read More
ዜና መለስ ዜናዊ እንዳይሰራ አስደርጎት የነበረው በዛሬው የቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ መታሰቢያ ሐውልት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ግቢ ውስጥ ተመረቀ February 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እንዳይሰራ አስደርጎት የነበረው በዛሬው የቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ መታሰቢያ ሐውልት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ግቢ ውስጥ ተመረቀ። https://www.youtube.com/watch?v=mk2qgm5fFUY&t=89s Read More
ዜና በባህርዳር ስታዲየም ኳስ ለማየት የገቡ ተመልካቾች “መከላከያ ከጎንደር ይውጣ” ሲሉ መፈክር አሰሙ | ጀነራል አሳምነው ጽጌ በከሚሴ አካባቢ ከጎንደሩ ጋር በተመሳሳይ ወቅትና በተቀናጀ መንገድ ጥቃት ተፈጽሞ ያከሸፈው መከላከያው ነው አሉ February 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በባህርዳር ስታዲየም 0ለ0 የተጠናቀቀውን የባህርዳር ከነማን እና የአዳማ ከነማን ጨዋታ ለማየት የገቡ ተመልካቾች የተከያዩ መፈክሮችን በስታዲየሙ ይዘው በመግባት ሃሳባቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በያዙት መፈክርም Read More
ዜና የፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች ላይ በተሰነዘረ ጥቃት 7 ቤተክርስቲያኖች ተቃጠሉ | በሰዎች ላይ መጠነኛ ጉዳት ደረሰ February 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ 239 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ በሚገኙ የፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች ላይ በተሰነዘረ ጥቃት 7 ቤተክርስቲያኖች ሲቃጠሉ Read More
ዜና የአቶ በረከት ስምዖን ባለቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማነጋገር እፈልጋለሁ አለች | Video February 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት ሳምንት በፊት ጥረት ውስጥ በተፈጸመ ሌብነት የተነሳ ተጠርጥረው በባህርዳር የታሰሩት የአቶ በረከት ስምኦን ባለቤት ወይዘሮ አሰፋሽ ፈንቴ ስለበረከት ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይን Read More
ቪዲኦ·ዜና Video: “በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም” – የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ February 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ “በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ህግ አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት Read More
ዜና የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን በጎንደር ላይ እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት እያየን ዝም አንልም አለ February 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን በጎንደር ላይ እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት እያየን ዝም አንልም አለ:: https://www.youtube.com/watch?v=tUdOX1BEMNc&t=105s “በተደጋጋሚ በጎንደር ላይ እየታየ ያለው ትንኮሳ ለእህት ወንድሞቻችን ቤት አልባ Read More
ዜና ጢስ አባይ ፏፏቴ ጉብኝት ላይ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል አንድ ህይወቱ አለፈ February 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=tUdOX1BEMNc&t=105s በጢስ አባይ ፏፏቴ ጉብኝት ላይ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል አንድ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ ወደፏፏቴው ተንሸራቶ ገብቶ ህይወቱ ማለፉን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ Read More
ዜና አቡነ ጢሞቴዎስ ታገዱ February 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ የቅድስት ሥላሤ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቡነ ዶ/ር ጢሞቴዎስ ታገዱ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=tUdOX1BEMNc&t=105s Read More
ዜና እነበረከት ስምዖን ተጨማሪ 14 ቀን ተጠየቀባቸው | ስዊዘርላንድ በርክሌይ ባንክ ውስጥ 90 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል February 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ በጥረት ኮርፖሬት የሀብት ብክነት በአማራ ክልል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሌብነት የተከሰሱት አቶ በረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ ከመጀመሪያ ዙር የ14 ቀን ቀጠሮ በኋላ ዛሬ በባሕር Read More