የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በ1997 ዓ.ም. የተደረገውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስና የህዝብ ጭፍጨፋ በባለሙያ ተጠንቶ በመፅሀፍ መልክ እንዲቀመጥ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀመረ February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ በ1997 ዓ.ም. የተደረገውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስና የህዝብ ጭፍጨፋ በባለሙያ ተጠንቶ በመፅሀፍ መልክ እንዲቀመጥ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀመረ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=SvwytfrDZTg&t=73s በአዲስ አበባ ታትሞ የሚሰራጨው Read More
ዜና ‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ስምምነት ሊፈፅሙ ነው” February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አቶ ሬድዋን ሁሴን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ለንባብ ለሚበቃው መንግስታዊው ‹‹ኢትዮጵያን ሄራልድ›› ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ፕሬዚደንት ኢሳያስ Read More
ዜና በለገጣፎ -ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር ቤታቸው የፈረሰባቸው ወገኖች ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ሆነ አቶ ለማ መገርሳን ማነጋገር አትችሉም ተባሉ February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=SvwytfrDZTg&t=73s የለገጣፎ -ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር አረንጓዴ ቦታዎችን፥ የወንዝ ዳርቻዎችን፥ ከፈቃድ ውጭ የተያዙ እና ካሳ ተከፍሎባቸው ግንባታ የተካሄደባቸው ናቸው ያላቸውን ቤቶች ዛሬም ለሁለተኛ ቀን Read More
ዜና በሸዋ ሮቢት ከተማ ጎማ እየተቃጠለ ለሰአታት መንገድ ተዘግቶ ዋለ February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዛሬው መንገድ መዝጋትና ጎማ ማቃጠል ደግሞ ለየት ያለ ነበር፡፡ ከስፍራው እንደደረሰን መረጃ በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋ ሮቢት ከተማ አንዲት ሴት በጩቤ ተወግታ ስትሞት አብሯት Read More
ዜና አቶ አርከበ እቁባይ ለሕወሓት መልቀቂያ አስገቡ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰት ነው February 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ አቶ አርከበ እቁባይ ለሕወሓት መልቀቂያ አስገቡ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን ጋዜጠኛ እሊያስ መሰረት አስታወቀ:: ኤሊያስ በፌስቡክ ገጹ እንዳስታወቀው “”አቶ አርከበን ህወሀት ጋር ተለያይተዋል Read More
ዜና ዶ/ር አብይ አህመድ እና ለማ መገርሳ ም ዕራብ ወለጋ ተገኙ February 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሚያን እያስተዳደረ የሚገኘው ኦዴፓ ሊቀመበርና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም የኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ከምዕራብ ወለጋ ከማኅበረሰብ አባላት Read More
ዜና በጎንደር ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ | መከላከያ ገባ February 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች የተከሰተውን ግጭት ለማርገብ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ለፌዴራል መንግሥቱ ጥያቄ ማቅረቡ ታወቀ፡፡ በዚህ መሰረት የመከላከያ ሠራዊቱ የአካባቢውን ሠላም ለማስከበር Read More
ዜና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት አንድ አስገራሚ የሰርግ ስነስርአት ተከናውኗል February 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በዛሬው እለት አንድ አስገራሚ የሰርግ ስነስርአት ተከናውኗል፡፡ ሙሽራው አንተነህ አፖሎ የሚባል ሲሆን ለ14 አመታት በእስር ቤቱ የቆየ ታራሚ ነው፡፡ ሙሽሪት መስከረም Read More
ዜና ኤርሚያስ አመልጋ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በላኩት ደብዳቤ ዘመን ባንክን ቦይኮት አድርጉ ብለዋል (በቪዲዮ የቀረበ) February 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአክሰስ ሪል እስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ኤርሚያስ አሜልጋ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የበላይ አመራሮች ጋር በጥቅም በመተሳሰር የቀድሞውን ኢምፔሪያል ሆቴል ያለምንም የጨረታ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ” February 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=Z4qp2zioKrQ ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ” Read More
ዜና የትግራይ ልዩ ሃይል መካከል 29 የልዩ ሃይል አባላት ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ተይዘው በወታደራዊ እስር ቤት ገቡ February 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ በራያ ወረዳዎች እና አካባቢው ከተሰማሩት በሺ የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ሃይል መካከል 29 የልዩ ሃይል አባላት; ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ተይዘው በወታደራዊ እስር ቤት መግባታቸውን Read More
ዜና በነአብዲ ኢሌ የክስ መዝገብ ላይ የምስክሮች ማንነት ለተከሳሶች እንዳይገለጽ ተፈቀደ February 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት ፍርድ ቤት ቀርበው የቀረበብኝ ክስ ድራማና ውሸት ነው ያሉት አብዲ ኢሌ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረብይ:: በዛሬው የችሎት ውሎ ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ህግ Read More
ዜና የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሚያከናውኑ ሰዎች ቆጠራ ከመጀመራቸው በፊት ሊምሉ ነው February 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ መንግስት አሁን ቆጠራውን ከሚያደርግ ሃገር በማረጋጋት ሥራ ላይ ቢጠመድ ይሻለዋል – የቆጠራውን ውጤት ተከትሎ ሊከሰት ለሚችል ግጭት አልተዘጋጀም እየተባለ አስተያየት በሚሰጥበት በዚህ ሰዓት ከመጋቢት Read More
ዜና “ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት” ዶር አብይ አህመድ!! February 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሲገለጥ!! “ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት” ዶር አብይ አህመድ!! ዶር አብይ አህመድ አዲስ በባን በሚመለከት በአንድ የኦህዴድ ኮንፍረንስ ላይ የተናገረው “ኦሮሚያ በፊንፊኔ Read More