February 13, 2019
1 min read

“ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት” ዶር አብይ አህመድ!!

ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሲገለጥ!! “ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት” ዶር አብይ አህመድ!! ዶር አብይ አህመድ አዲስ በባን በሚመለከት በአንድ የኦህዴድ ኮንፍረንስ ላይ የተናገረው “ኦሮሚያ በፊንፊኔ ላይ ያላትን ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የወጣው አዋጅ የኦሮሞ ወጣት፤ ህዝብና ኦህዴድ ለ20 ዓመታት ባደረጉት ያላሰለሰ ትግል የመጣ ታላቅ ድል ነው። ታላቅ መስዋእትነት ተከፍሎበታል። ከሁሉ በላይ ፊንፊኔ የማነች ለሚለውም ንትርክ መልስ የሚሰጥ ነው።”

ሙሉውን እና ትርጉሙን ከዚህ ላይ አዳምጡ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop