የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ February 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ Read More
ዜና በአሜሪካ አሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት አቶ መርጊያ ንጉሴ ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ ተባሉ February 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአሜሪካ አሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት አቶ መርጊያ ንጉሴ ትንናት ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ https://youtu.be/9_PNwyW18Qg የ58 አመቱ አቶ መርጊያ ጥፋተኛ የተባሉት በማጭበርበር የአሜሪካ Read More
ዜና አዴፓ በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም እንዳለው አስታወቀ February 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንድትሆን እና አግላይ አመለካከቶች እንዲወገዱ በትኩረት እንደሚሠራ አስታወቀ:: ድርጅቱ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የአዴፓ አመራሮች ጋር ከተወያየ በኋላ Read More
ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ስለመጠራቱ ጥያቄ ያቀረበልኝ አካል የለም አለ February 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ በጀነራል ደግፌ በዲ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ነገ እሁድ የካቲት 17/2011 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል በሚል Read More
ዜና የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ኢትዮጵያንና ኤርትራን የሚያገናኘውን የሁመራ ኦምሃጀር መንገድ ዘጋ February 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ በሁመራ ኦምሀጁር በኩል ያለው የንግድ እንቅስቃሴ መዘጋቱ ተነገረ፡፡ ኤርትሪያን ፕሬስ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው መንገዱን በአጣና የዘጋው የትግይ ክልል መንግስት ነው፡፡ ይህ የሁመራና ኦምሀጁር መንገድ Read More
ዜና አዲሱ አረጋ ከለገጣፎ መልስ የጻፉት ጽሁፍ February 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ በለገጣፎ ለገዳዲ ህገወጥ ናቸው በሚል እየተፈጸመ ያለው የድሃ ወገኖቻችንን መኖሪያ ቤቶች በተመለከተ ላለፉት ቀናት በስፋት እየዘገብን ይገኛል:: ሌሎች በርካታ ሚዲያዎችም ትኩረት ሰጥተው እየሰሩበት ይገኛሉ:: Read More
ዜና ‹‹ትላንት በመቀሌ አደባባዮች ሲሰድቡኝ ነበር፡፡ ነገር ግን ወድጄዋለሁ፡፡ ዲሞክራሲ ነው፡፡›› ዶ/ር አብይ አህመድ February 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ የፋይናንሺያል ታይምስ ጋዜጣ ዘጋቢዎቹ ዴቪድ ፒሊንግ እና ሊዮኔል ባርበር በአዲስ አበባ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮንና ቤተመንግስቱን እንደጎበኙ በዛሬ ዘገባቸው ጠቅሰዋል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=9K1EwuewSOA በ40 ሺህ ሄክታር ላይ Read More
ዜና አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አገኘ February 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትና ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በማረሚያ ቤት ቆይታቸው ይሟሉልኝ በማለት ለፍርድ ቤቱ ያመለከቷቸው አቤቱታዎች ነበሩ። https://www.youtube.com/watch?v=9K1EwuewSOA ከነዚህ Read More
ዜና የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ(ጉህን) በዛሬው እለት መግለጫ አውጥቷል February 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ(ጉህን) በዛሬው እለት መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው በጉራጌ ዞን የሶዶ እና የሚቄ ማዕከል የወረዳ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ መፈታቱን ያደነቀው ጉህን ‹‹የጉራጌን ህዝብ ጥያቄ Read More
ዜና 19 ኤርትራዊያን ኬንያ ውስጥ ታሰሩ February 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩት 19 ኤርትራዊያን በዛሬው እለት ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የኬንያ ጋዜጦች ዘገቡ፡፡ እንደመረጃው ከሆነ ተጠርጣሪዎቹ በፕራዶ መኪና የኬንያን ሞያሌ ከተማ Read More
ዜና የጎንደር ሕብረት ለጎንደር ተፈናቃዮች አንድ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር መመደቡን አስታወቀ February 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ “በመሃልና በምዕራብ ጎንደር በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ሲዘገብ ሰንብቷል። ቀውሱ በመተማና አካባቢው ሲጀምር መንግሥት ፈጥኖ እርምጃ ባለመውሰዱ ልዩ ልዩ Read More
ዜና የአባገዳዎችን ጥሪ በመቀበል የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገባ ነው February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአባገዳዎች እና እርቅ ቴክኒክ ኮሚቴ ባደረጉለት የሰላም ጥሪ መሰረት ታጣቂ ሀይሉ ከትላንት ጀምሮ ወደ ተዘጋጀለት ካምፕ እየገባ ነው፡፡ ታጣቂ ሀይሉ በቤጊ፣ጊዳአያና፣ በቦ ገምቤል Read More
ዜና በረቀቀ መንገድ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 4 መትረዬስ ጠብመንጃ እና ከ46 ሺ በላይ ጥይት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን አስታወቀ February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል በተሽከርካሪ አካል ውስጥ በረቀቀ መንገድ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 4 መትረዬስ ጠብመንጃ እና ከ46 ሺ በላይ ጥይት Read More
ዜና የህዳሴው ግድብ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ለቻይናዊያን ተሰጠ February 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስራው የቆመውን የህዳሴ ግድብ ግንባታ ለማስቀጠል የኢትዮጵያ መንግስት ስራውን ሙሉ በሙሉ ለቻይናዊያን መስጠቱ ታወቀ፡፡ የግድቡን ግንባታ በተመለከተ ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈፀመ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=SvwytfrDZTg&t=73s Read More