የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሦስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ April 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሦስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም April 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት(ባልደራስ) በጸጥታ ችግር የሰረዘውን ስብሰባ ኧመልክቶ ከጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት) « የካራ ማራ ድል Read More
ዜና ኃይሌ ጋርመንት ፊት ለፊት ያለው መንደር “ከሰባት ወራት በፊት መብራት አያገኝም” መባሉ ነዋሪዎችን ለጭንቀት ዳርጓቸዋል! April 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ውስጥ በተለምዶ “ኃይሌ ጋርመንት” እየተባለ በሚጠራው “ፔፕሲ መንደር” አካባቢ የሚገኙ በግምት 300 ከሚሆኑ ቤቶች መካከል የተወሰኑት መብራት ከተቋረጠባቸው አራት ቀናት እንዳለፋቸው ከአካባቢው Read More
ዜና ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስትእንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁ !! – ታማኝ በየነ April 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ ጦርነት ቀጠና እንዴት Read More
ዜና ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ! – በላይነህ አባተ April 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለሁለተኛው ዙር ጥርጊያ ተዘጋጅቶ፣ ሕዝብ ሊያደነዝዝ ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ፡፡ በመጀመርያው ዙር ሰውን ጥንብዝ አርጎ፣ ይጦብያ ሱስ ናት ሕዝብን አስተኝቶ፣ ወንበር አግዳሚውን ወሰደ ጠራርጎ፡፡ Read More
ዜና አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ውይይት (OBN) March 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ውይይት (OBN) https://youtu.be/2M6RRelJSHc Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም March 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ የለውጡ ተስፋ ከነበረበት ዛሬ የደረሰበት ስጋት ላይ እንዴት መድረስ ቻልን በሚሉና ከዚህ በሁዋላ እየተሄደበት ያለው መንገድ የት ድረስ ይውስደናል በሚለው ላይ ከቀድሞው የዓለም ባንክ Read More
ዜና ሰበር ዜና ከኢንሳ አምልጦ የወጣ March 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ከኢንሳ አምልጦ የወጣ https://youtu.be/7N_qhaCGESA Read More
ዜና ስብሰባው ከተሰረዘ በኋላ የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በስብሰባው ለመሳተፍ መጥቶ ለነበረው ሕዝብ ባደረጉት ንግግር March 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስብሰባው ከተሰረዘ በኋላ የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በስብሰባው ለመሳተፍ መጥቶ ለነበረው ሕዝብ ባደረጉት ንግግር https://youtu.be/z-QgrBtCYXg Read More
ዜና ስለ አዲስ አበባ ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ ተረኮች! March 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካ እና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ ሁለቱም Read More
ዜና በአንድ ሀገር፣መንግሥት ዜጎች በህግ የሰጡትን ሥልጣን (ጉልበት ወይም ተመጣጣኝ ኃይል ) በአግባቡ ካልተጠቀመ አናርኪዚም እየተንሰራፋ ይሄዳል March 14, 2019 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል። ይህንን Read More
ዜና በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ March 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለDW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ ያሉ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ Read More
ዜና በሰሜን አሜሪካ ከምንገኝ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ March 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ቁጥር 2 ሰላም የህይዎት ዋስትና ነዉ ሰላምና መረጋጋት የሌለበት መንግሥት ምንጊዜም ቢሆን ለዜጎች የህይዎት ዋስትና አይሰጥም ። በአገራችን ኢትዮጵያ እየታየ ያለው ለውጥ ገና አንድ Read More
ዜና በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ተመርቆ ዛሬ ሥራ ጀመረ March 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ይገኛሉ ተብሎ ቀደም ሲል ተነግሮ የነበረ ቢሆንም በመጨሻው ሰዓት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ እና የውጭ ጉዳይ Read More