የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና·ጤና የኮረና ቫይረስ ወረርሽን አደጋ እና የሀገርና ሕዝብ ደህንነት April 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ በዲሴምበር 2019 እ.አ.አ በይፋ የታወቀው የኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽን ዓለማችን በ20ኛው እና 21ኛው ከነበሩት ወሳኝ ክስተቶች አንዱ የሚሆን ይመስለኛል። ይህም ማለት የ1917ቱ የሩሲያ Read More
ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ስድስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ April 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ይህም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 እንዳደረሰው Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም March 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ Read More
ዜና·ጤና አነጋጋሪው የኮሮና በሽታ መድሀኒትና እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ግድፈት – ሰርፀ ደስታ March 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ ተስፋ የተጣለባቸው የኮረና መድሀኒቶች፡፡ በአሁኑ ሰዓት ወደ 24 የሚሆኑ ከዚህ በፊት ለሌላ በሽታ ማከሚያነት የዋሉ መድሀኒቶች የኮረናን ቫይረስ ለማከም እንደሚረዱ እየተነገረ ነው፡፡ በተለይ ግን Read More
ዜና የዐድዋ ፡ ዘላለማዊ ፡ ድል ፡ ባተራማሽና ፡ ባጥፊ ፡ ስያስ ፡ አይደብስም – ኢ.ሀ.ሥ.አ March 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዜና ፡ መግለጫ ለንደን ፥ መጋቢት ፡ 16 ፡ ቀን ፡ 2012 ፡ ዓ.ም. ። በዓለም ፡ ደረጃ ፡ የተስፋፋውን ፡ እጅግ ፡ አደገኛውን ፡ የ”ኮሮኖ ፡ ተላላፊ” ፡ ወረርሽኝ ፡ ለማሸነፍ ፡ የዓለም ፡ መንግሥታትና ፡ አህጉራውያን ፡ ተቋማት ፡ በሞላ፟ቸው ፡ በሚያስደንቅ ፡ Read More
ዜና ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ድንበሮቿን ለሰዎች ዝውውር ዝግ አደረገች March 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአገሪቱ ሁሉም ድንበሮች ለሰዎች ዝውውር ዝግ መደረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታውቀዋል። ወረርሽኙን ለመከላከልም መንግሥት አምስት ቢሊዮን ብር መበጀቱንም ነው Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም – ድብቁ የእነ ዶ/ር አብይ ጦርነት በምዕራብ ኦሮሚያ March 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ Read More
ዜና ይድረስ ለቤልጂግ አሊ ባለህበት! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 21, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) በዚህን መላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ፣ ኢትዮጵያችን ደግሞ ለዬት ባለ ሁኔታ በዘረኝነት ጭምር ተወጥራ ኤሎሄ በበዛበት ወቅት ለግለሰብና ስለግለሰብ መጻፍ ሥራ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን ሆይ እባካችሁ በኮሮና ቫይረስ እንኳን ማስተዋል ይኑረን! – ሰርፀ ደስታ March 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንደምታዘበው እጅግ የበዙ የተሳሳቱ መረጃዎች የኮሮናን ቫይረስ አስመለክቶ እየተሰራጩ ነው፡፡ ይሄ በሌሎችም እየተስተዋለ ያለ ቢሆንም በእኛ ማህበረሰብ ያለው አደገኛ ይመስላል፡፡ ነገሮችን ማሳከር ሥራዬ ብለው Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም … የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት March 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 6/7 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር Read More
ዜና አዲስ አበባ ውስጥ ጀሞ ሁለት አካባቢ እንዲህ ሆነላችሁ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ባይኖርም ሰላም ልበላችሁ ውድ አንባቢያን ነገሩ የተፈጸመው ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2012ዓ.ም ነው፡፡ ጀሞ ሁለት በሚባለው አካባቢ አንዲት አነስተኛ ቡና ቤት ውስጥ የተከሰተ Read More
ዜና መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ ነው – ብሮድካስት ባለስልጣን March 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መንግስት የሃሳብ ነጻነት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲያድግ የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ እንደመጡ መመልከቱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል። የባለስልጣኑ Read More
ዜና የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም – የኮሮና ቫይረስን ስጋት….. March 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሕብር ሬዲዮ የካቲት 29/30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ስጋት አስመልክቶ ከዶ/ር ካሳ አያሌው የህጻናት እና የኢንፌክሽን ስፔሻሊስት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ( Read More
ዜና የእናት ፓርቲ ተመሰረተ።መስራች ጉባኤውን ዛሬ በአዲስ አበባ ላይ በተሳካ መልኩ አከናውኗል።የተመራጮች ስም ዝርዝር ይዘናል March 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን የፖለቲካ፣የሰላም እና ደህንነት (Peace and Security) ምሑሩ ዶ/ር ኃይለየሱስ ሙሉቀን ፕሬዝዳንት፣የምጣኔ ሃብት ምሁሩን ዶ/ር ሰይፈስላሴ አያሌውን ደግሞ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ ጉባኤው መርጧል። ዛሬ Read More