የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አሜሪካን እየወጋችን ነዉ! (መኮንን ብሩ) July 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለእናት ኢትዮጵያም ሆነ በዉስጧ ለሚኖሩ ብሔር ብሔረሰቦች አሰቃቂ መጨረሻ ሊሆን የሚችል አርማጌዶናዊ ጉዞና የጉዞ መጨረሻ አልያም የጭሰኝነት ዘመን በርቀት መኖሩን በርካታዎች ያምናሉ። ይህ ጉዞ የሚጀመረዉ ከመቀሌ አልያም ከአክሱም ሳይሆን ከወልቃይት ነዉ። በአጭሩ የኢትዮጵያ አርማጌዶን ወይም የጭሰኝነት ዘመን የሚቀጣጠል ከሆነ መቀጣጠል የሚጀምረዉ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የወጣ መግለጫ July 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) ቦርድ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃምሌ 3 እና 4፤ 2013 ዓ.ም. የሁለት Read More
ዜና ኢትዮጵያ ታሸነፍላች ፤ ህዝቧም ነፃነትን ይጎናፀፋሉ – ማላጂ July 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ እንደአገር ራሷን ችላ ሉዓላዊነት በማስጠበቅ እና የህዝቧን ነጻነት (ተፈጥሯዊ እና ሠባዊነት) ለማስጠበቅ በሚደረግ ትንቅንቅ ከአንድ ክ/ዘመን ጀምሮ ደንቀራ እና ግርዶሽ በመሆን ከታሪካዊ የሩቅ Read More
ዜና አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በከፈተው ዳግም ወረራ የአማራ ክልል መንግሥት ከመከላከል ወደ ማጥቃት መሸጋገሩን አስታወቀ July 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሴራ ተወልዶ በሴራ ያደገው አሸባሪው ትህነግ ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ከተጣለ ቆይቷል፡፡ እኔ ያልዘረፍኳት እና እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ ትፈርሳለች Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል July 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ Read More
ዜና ግፍ አይፈሬው አቢይ አህመድ በአማራው ላይ ጢባጢቤውን ቀጥሏል! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ) July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) ዝም ማለት ስላላስቻለኝ እንጂ በዚህ የባቢሎን ዘመን ተናግሬ እደመጣለሁ፣ ጽፌም እነበባለሁ ብዬ አይደለም፡፡ ይሁንና ቢያንስ በሕይወት መኖሬን ለግለ ታሪኬ ለማስመዝገብ Read More
ዜና አይበልናንዶ – የአብይ አህመድ የፖለቲካ ቁማርና የተሾረበው የእልቂት አሻጥር (ከእውነቱ) July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠርጣራው በሚል ስም የሚታወቀው የትህነግ ዘፋኝ “አይበልናንዶ” ሲል ኤርትራን ለማስጠንቀቅ የዘፈነው ዘፈን የአማርኛ ትርጉሙ “ብለን ነበር” ማለት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከሁለቱም አገሮች የህዝብ እልቂቱና ሁሉም Read More
ዜና ይህ ፎቶግራፍ ብዙ ይናገራል (መሳይ መኮነን) July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከክምር ቃላት በላይ ጠለቅ ያለ መልዕክት አዝሏል። አንዳንድ ፎቶግራፎች ታሪክን ይቀይራሉ። የአሜሪካ ቬትናም ጦርነት ላይ የአንዲት የዘጠኝ ዓመት ልጅ ፎቶግራፍ ዓለምን አስደንግጧል። በአሜሪካን ትላልቅ Read More
ዜና “አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን” July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያና የአማራ ሕዝብ ጠላት የሆነው ትህነግ ወያኔ እንደሀገር ባደረሰብን ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍና በደል እንዲሁም ለፈጸመብን ሀገራዊና ሕዝባዊ ክህደት የሀገራችንን የግዛት አንድነት በመሸርሸር ሉዓላዊነቷ Read More
ዜና ለምንድን ነው ወደ መሃል አገር ጦሩ የወልቃይትና የራያ ህዝብን ጥሎ እንዲሄድ ጦሩ የሚታዘዘው ????????????????? July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለምንድን ነው ወደ መሃል አገር ጦሩ የሚንቀሳቀሰው ??? ለምንድን ነው ራያና ወልቅያት እንዲሰማራ የማይደረገው ? ለምንድን ነው የወልቃይትና የራያ ህዝብን ጥሎ እንዲሄድ ጦሩ የሚታዘዘው Read More
ዜና የጦርነቱ ወጪ በክልሉ ወይስ በፌደራል መንግሥቱ? July 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ መከላከያ ሠራዊቱ ትግራይን ለቆ ከወጣ በኋላ፣ ጉዳዩ ሙሉ በሙሉ በሚያስብል መልኩ፣ ከፌደራል መንግሥቱ ወደ ዐማራ እና ትግራይ ክልሎች የተናጥል አጀንዳነት ተገፍቷል። ለሁሉም የሚበጀው ግን Read More
ዜና በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ለተወካዮች ምክር ቤት ብልጽግና ፓርቲ 410 መቀመጫ አሸነፈ July 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ03 ቀን 2013 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ በተካሄደው ስድስተኛ ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብልጽግና ፓርቲ 410 መቀመጫዎችን አሸንፋል። ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተወዳደሩ Read More
ዜና “ አባይ ማለት አባት ማለት ነው ። አኛ ኢትዮጵያዊያን በቁልምጫ ስንጠራው ። “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊያን አባይን አባታችን ፤ አባ፤ አባዬ ፤ አባይ ፤ በማለት በእውነተኛ ሥሙ ዛሬ እየጠሩት ነው ። አባትነቱን በተግባር በማሥመሰከሩ ። ” አባት ” በኢትዮጵያዊያን Read More
ዜና “ዳግም የሚዋረድ የወያኔ ቡድን እንጂ ሒሳብ የሚወራረድበት አንዳች የአማራ ህዝብ አይኖርም!” ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ July 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትኛውም ምድራዊ ኃይል ቢመጣ ዳግም ወደነበርንበት የሰቆቃና የግፍ ዘመን ሊመልሰን አይችልም! የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ህዝብ በማንነቱ ምክኒያት ለ30 ዓመታት የግፍ ግፍ ሲፈጸምበት የቆየ Read More