የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የትግራይ ሕዝብ እባክህ ንቃ! ተወያኔ ተፋታና እንደ ታሪክህ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ተጋባ! July 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ሕዝብ እባክህ ንቃ! ወያኔ በስምህ እየነገደ ልጆችህን የሚያስፈጀው እስከ መቼ ነው? ወያኔ ያልነበረ ታሪክ እየፈጠረ በአንተ ስም አገርህን ኢትዮጵያን እንደ ጣቃ ጨርቅ ቦጫጭቆ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት! የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! July 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ አማራዊ ማንነቴን በትግሬነት አለውጥም፣ ትውልዴን አላስጠፋም፣ ከትህነግ/ወያኔ ጋር ተባብሬ ኢትዮጵያ ሃገሬን አላፈርስም፣ አላስፈርስም በማለት ለ40 ዓመታት ሲታፈን፣ Read More
ዜና አሸባሪው የህውሃት ቡድን በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል- ትዴፓ July 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው የህውሃት ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ በመሆኑ በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያስታወቀው፡፡ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ Read More
ዜና የትግራይ ቀዉስ፤ በፌደራልና በክልል መንግሥታት መካከል ወይስ በትግራይና በአማራ ህዝብ መካከል? July 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመፍትሔዉ ፍለጋ ሁሉም ዜጋ ያስብበት (በዶ/ር በቀለ ገሠሠ) 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ ከነዚያ ክልሎች አካባቢ የሚሰሙት ዜናዎች እጅግ በጣም የሚያሰቅቁና የሚያሳሳስቡ ናቸዉ። ግድያዉ፤ መፈናቀሉና ሰቆቃዉ እየበረከተና Read More
ዜና የትግሬ ነፃ አውጪ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚጠቀምባቸው የባንዳ ደባዎች July 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ ነፃ አውጪ ባንዳ መሪዎችና ካዲሬዎቻቸው ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንጦሮጦስ ሳይቀር ገበተው የማይፈነቅሉት ድንጋይ እንደሌለ ያለምንም ሐፍረትና ይሉኝታ እየለፈለፉ ይገኛሉ፡፡ የትግሬ ነፃ አውጪ መሪዎች ጠቅላላ Read More
ዜና አሜኬላ በመንቀል ስም ዕንክርዳድ እንዳይቀር ይተኮር ” – ማላጂ July 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ “አለባብሰዉ ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ” የሚለዉ የአገራችን እና ህዝቧጥንተ ብሂል ለአገራችን ከትናንት አስከዛሬ ለደረሰባት እና እያስተናገደች ላለዉ መጠነ ሰፊ መከራ መንስዔ እና ሁነት ዓይነተኛ Read More
ዜና የትግራይ ክልል ም/ቤት ጉባዔ (ቪኦኤ) July 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጁላይ 26, 2021 መቀሌ — የትግራይ ክልል ምክር ቤት ከስምንት ወራት በኋላ በአለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ ጉባዔ ማካሄዱን እና የክልሉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር Read More
ዜና የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት በአውደ ዉጊያ ዉሎው ጠላትን እያንበረከከ ወደፊት እየገሰገሰ ነው July 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና Read More
ዜና የትግራይ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ተቃዋሚ በሌለበት ወደ ኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ መሄድ እንደሚችሉ ገለፁ July 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል ቆቦ-ወልድያ አካባቢ በርካታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት መደምሰሳቸውን አክሏል ፡፡ ገብረትንሳኤ “አሁን የኃይሎች ሚዛን ሙሉ በሙሉ ለእኛ ሞገስ ሆኗል” ብለዋል ፡፡ ጦርነቱ እ.ኤ.አ. Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች July 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀላቸው አውቶብሶች በአፋር ክልል ዞን ሁለት አብዓላ በተባለ ቦታ በኩል ከአፋር ክልል ዋና ከተማ ሠመራ እንደገቡ ተማሪዎቹ ለዋዜማ ተናግረዋል። ተማሪዎቹ Read More
ዜና የትህነግ አዲሱ ቀልድ – ወልቃይትና ራያ በጊዜያዊነት በፌደራል መንግስት እንዲተዳደሩ ሃሳብ አቀረበ July 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጦርነቱ አውድ ድል እንዳገኘ በጌታቸው አረዳ አማካይነት የቲውተር መገለጫ እየሰጠ ያለው የትህነግ ሃይል የማንነትና የድንበውር ችግር ያለባቸው አካባቢዎች መፍትሄ እስኪገኝላቸው በፌድራሉ መንግስት ስር እንዲተዳደሩ Read More
ዜና ሁሉም አማራ ወደ ግንባር እንዲሰለፍ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ July 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዳንሻ ከተማ ዛሬ ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የሰልፉ ዓላማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር ለመስጠት፣ ለሁለተኛው ዙር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት ደስታን ለመግለጽ፣ Read More
ዜና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ July 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። መንግሥት ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ተከትሎ የህወሓት የሽብር ቡድን በራያ፣ በወልቃይት፣ በጠለምትና በዋግ ግንባሮች ጥቃት መክፈቱን Read More
ዜና አቶ ታምራት ሆይ: “ተመክሬ ተመክሬ አልሰማ ያልኩ ሌባ ነኝ” ባሉ ወቅት July 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ እርስዎ በብሄራዊ ቴሌቭዥን በተሰራጨው የፓርላማ ስብሰባ ላይ ቀርበው “ተመክሬ ተመክሬ አልሰማ ያልኩ ሌባ ነኝ” ባሉ ወቅት እኔ እድሜዬ ለአቅመ ፖለቲካ አልደረሰም ነበር። ይሁን Read More