የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምድረ ቀደምቷ ሃገራችን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ፣ የብዙ ብሔር ብሔር ሰቦች እና ቋንቋዎች ባለቤት፣ የአይበገሬዎቹ ጀግኖች ሃገር፣ የልበ ሩህሩሆች እና ባለቀና ልብ አባቶች እና Read More
ዜና የህወሓት የሽብር ቡድን በጋይንት፣ ወልዲያ፣ መርሳና ሰቆጣ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው August 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት የሽብር ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንትና አካባቢው፤ በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ፣ መርሳና አካባቢው፤ እንዲሁም በዋግህምራ ዞን ሰቆጣና አካባቢው እየተሰወደበት ባለው ወታደራዊ እርምጃ ከባድ Read More
ዜና የአፋር ክልል ህዝብ በሀገሩ ላይ የመጣውን የጥፋት ቡድን አሳፍሮ በመመለስ በየቀኑ አኩሪ ገድል እየፈጸመ ነው August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰመራ፤ ነሐሴ 7/2013(ኢዜአ) የአፋር ክልል ህዝብ በሀገሩ ሉአላዊነትና ክብር ላይ የመጣውን አሸባሪውን የጥፋት ቡድን ከፀጥታው ሃይል ጋር እጅና ጓንት በመሆን አሳፍሮ በመመለስ በየቀኑ አኩሪ Read More
ዜና የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጅተዋል August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ስጋት የደቀነውን አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ ማንኛውንም አይነት መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናገሩ። ተወላጆቹ ከመንግስት ከፍተኛ የአመራር አባላት Read More
ዜና የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ ድጋሚ ሊጓዙ ነው August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ለወራት የዘለቀው ጦርነት በታላቂቱ አገር በውጊያ የማይሽር ብርቱ መከራ እና መከፋፈል አምጥቷል” ሲሉ የፕሬዝደንት ጆ ባይደን የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሱሊቫን የልዩ መልዕክተኛውን ጉብኝት Read More
ዜና ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት በመዘጋቱ የትራንስፖርት መስተጓጎል አጋጠመ August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ በመሬት መንሸራተት ዓባይ በረሃ በመባል በሚታወቀው አካባቢ ልዩ ስሙ ፍልቅልቅ በሚባለው ስፍራ ላይ በመዘጋቱ የትራንስፖርት መስተጓጎል ማጋጠሙን የኢትዮጵያ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት በሽብር ተግባሩ በዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች መረጃ ቋት ውስጥ የተካተተ መሆኑን ምን ያህል ያውቃሉ August 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካዊው ጋሪ ላ ፍሪ በአሜሪካው የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የፓርክ ኮሌጅ ዳይሬክተር፣ የወንጀል ምርምር እና የኢኖቬሽን ዳይሬክተር እንዲሁም በዓለም አቀፍ ሽብር ላይ ጥናት የሚያደርግ ተቋም መስራች Read More
ዜና አሸባሪው የሕወሓት ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ሕጻናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በአፋር በኩል በመከላከያ ሠራዊት የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ August 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሽብር ቡድኑ እድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት ያልደረሱ ሕጻናት እና ሴቶችን ከቀዬአቸው በተሳሳተ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ በማስገደድ ለእንግልት እና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ገልጸዋል። ያለምንም Read More
ዜና “እኛ ለማንነታችን ብንሞት ኩራት ነው፤ ወራሪ ያለቦታው ሲሞት ግን ውርደት ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ August 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከግል ክብር የሀገር ፍቅር፣ ከራስ ሕይዎት የሀገራቸው ሉዓላዊነት፣ ከግለሰባዊ ዝናና ሃብት የሰንደቃቸውን ከፍታ እና የተከበረ ማንነትን አጥብቀው የሚሹ ኢትዮጵያዊያን ትናንት ነበሩ፤ ዛሬም አሉ፤ ነገም Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የፈረጀው የኦነግ ሽበርተኛ ቡድን ከትግራይ ሽበርተኛ ቡድን ጋር ወታደራዊ ጥምረት መፍጠሩን አስታወቀ August 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የፈረጀው ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር በማለት ራሱን የሚጠራው እና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ኃይል ከትግራይ ኃይሎች ጋር ወታደራዊ ጥምረት መፍጠሩን አስታወቀ። Read More
ዜና የትግሉ ዓላማ አሸባሪውን ሙሉ በሙሉ መደምሰስና ተላላኪዎቹንም የኢትዮጵያ ስጋት እንዳይሆኑ ማድረግ መሆኑ ተገለጸ August 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግሉ ዓላማ አሸባሪውን ሙሉ በሙሉ መደምሰስና ተላላኪዎቹንም የኢትዮጵያ ስጋት እንዳይሆኑ ማድረግ መሆኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ገለጸ፡፡ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ መረጃ የሰጡት የአማራ ክልል የመንግሥት Read More
ዜና ጆሮ ያለው ይስማ፣ ልብ ያለው ይነሳ ፣አቅም ያለው ይዝመት (ከእውነቱ) August 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ትህነግ በህዝቡ እልህ አስጨራሽና መራራ ትግል ከአገሪቱ ወሳኝ የፖለቲካ ወንበር ከተወገደ በኋላ የመሪነት ፖለቲካው በኦሮሙማ በመተካቱ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ከድጡ ወደማጡ ሆኗል፡፡ በአሁኑ ሰአት Read More
ዜና ወልዲያ እንዴት ዋለች??? ሕዝቡን የሚያሸብሩ የመከላከያ አባላት!! | Weldiya | ENDF | TPLF August 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወልዲያ እንዴት ዋለች??? ሕዝቡን የሚያሸብሩ የመከላከያ አባላት!! | Weldiya | ENDF | TPLF Read More
ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ! August 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ! ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ Read More