የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ሰብሳቢነት በተካሄደው “ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ” ጉባኤ ተሳትፈዋል August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጀርመኗ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ዛሬ ከሰዓት በጠሩት የጂ-20 ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ የተሰኘ ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበይነ መረብ በመታገዝ ተሳትፈዋል። “ለንግድ Read More
ዜና ለቸኮለ! ዓርብ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረ ጺዮን ገ/ሚካዔል ለትግራዩ ጦርነት በድርድር ላይ የተመሠረተ ተኩስ አቁም ላይ እንዲደረስ ድርጅታቸው ፍላጎቱ መሆኑን ለተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጻፉት Read More
ዜና ደብረ ዘቢጥን ወርሮ የነበረው አሸባሪው ወራሪ የትግራይ ኀይል በጀግናው የወገን ጦር ከፍተኛ ድብደባ እየተካሄደበት ነው August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን ደብረ ዘቢጥን ወርሮ የሚገኘው አሸባሪው ወራሪ የትግራይ ኀይል አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ መሆኑን ግንባር ድረስ በመገኘት ተመልክቷል። መድፍ ተኳሽ የሆነው 50 ዓለቃ Read More
ዜና የጀነራል አስራት ጉድይ አሳሳቢነት! ትኩረት መሰጠት ያለበት ነው August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1ኛ የመጀመሪያውን ኦፕሬሽን አቋርጦ ከገዳይ ቡድኑ ጋር በሻጥር ድርድር ተቀመጠ :: 2ኛ በድርድር ወቅት ገዳዮቹ መሳሪያ ሳያወርዱ ሰላማዊ ታጋይ በሚል ስም ወደ ከተማ ገብተው Read More
ዜና በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ከተማዋ ሊገባ የነበረ 49 ሺህ 300 ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኮምቦልቻ ከተማ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኬላ ኮድ3 የሰሌዳ ቁጥር 89654 የሆነ መኪና መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ወደ ኮምቦልቻ ሊገባ ሲል በብሔራዊ ደኅንነት፣ በፓሊስ እና ኬላ Read More
ዜና “ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን በራሷ የመፍታት አቅም አላት”፦የጸጥታው ምክር ቤት አባላት August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን በራሷ የመፍታት አቅም ስላላት የውስጥ ጉዳይዋ ተደርጎ ሊታይ እንደሚገባ የጸጥታው ምክር ቤት አባል አገራት አመለከቱ። በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ Read More
ዜና ኢትዮጵያዊነት እና ህዝባዊነት ከወዴት ናቸዉ ? August 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዕዉነት ለኢትዮጵያዊነት እና ብሄራዊ አንድነት መኖር እና ማበብ የሚያሳስበዉ ካለዉ የቀደመዉን የታሪክ ዉርስ እና የቀደሙትን ለኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነት እና ብሄራዊ ኩራት ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉትን Read More
ዜና “የአሸባሪው ታጣቂዎች ትግራይ የኢትዮጵያ አይደለችም የሚሉ ጽሁፎችን በየግድግዳው ጽፈው ሄደዋል August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጋይንት በኩል የማጥቃት እርምጃ የተወሰደባቸው የአሸባሪው ኃይሎች “ትግራይ የኢትዮጵያ አይደለችም” የሚል ጽሁፎችን በየግድግዳው ጽፈው መፈርጠጣቸውን ብርጋዴር ጀኔራል ብርሀኑ ጥላሁን ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህዝቡን ሀብት ጨምሮ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት በነፋስ መውጫ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ዘርፎ፣ አውድሞና የባንኩን የጥበቃ ሠራተኛ ገድሏል August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጋይንት ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገብርዬ ቅርንጫፍ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተዘርፎ መውደሙን የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አለምነው ስዩም ገለፁ፡፡ Read More
ዜና ግልጽ ደብዳቤ በዐብይ አሕመድ ላይ ተስፋችሁ ላልተሟጠጠ አማሮች – መስፍን አረጋ August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይህ ግልጽ ደብዳቤ ተደራሽነቱ ዐብይ አሕመድን በተመለከተ አሁንም ድረስ ተስፋቸው ላልተሟጠጠ አገር ወዳድ ቅን አማሮች፣ በተለይም ደግሞ ዐብይ አሕመድ ለአማራ ሕዝብ የችግር ምንጭ እንጅ Read More
ዜና የህወሃት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ወግቷል August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህወሃት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ሲወጋ ማየቱን አንድ የአይን እማኝ ገለጸ። በሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 020 የሚኖረው ወጣት Read More
ዜና የወሎን ኦፕሬሽን እየመራ ህውሀትን ላሊበላ እንድትገባ ያደረገው አቶ በረከት ስምኦን ነው August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ አቶ በረከት ስምኦን በሚገኙበት እስር ቤት ውስጥ ሀለት ኮምፒውተሮች ስልኮችና ኢንተርኔት እየተጠቀሙ እንደሚገኙ ተደጋጋሚ ጊዜ ምንጮች ቢገልጹም ይባስ ብሎ ልጆቹ የሆኑት አንዳንድ ባለስልጣናት ከፍተኛ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ምልጃ ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ!!! – ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሐኤ 12/13 ምልጃ አማልዱኝ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ፡ ለ ’ ናት ኢትዮጵያ ለእምዬ ብላችሁ!1! ምልጃ ጠያቂው እኔ ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ፦ ደካማ ሰውነቴን ይዤ በስደት በዛሬው Read More
ዜና አሜሪካ በኤርትራ ጦር አዛዥ ላይ ማዕቀብ ጣለች August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ የኤርትራ ጦር በትግራይ ክልል ፈጽሟል ባለችው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምክንያት በጦሩ ዋና አዛዥ ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች። ማዕቀቡ በኤርትራ ጦር ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም Read More