የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የ2014 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው ምዕምናን ያስተላለፉት መልዕክት September 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “እግዚአብሔር ሆይ ከዘመናት እሰከ ዘመናት መጠጊያ ሆነኸናል” (መዝ 90፥1) ብፁዓን ጳጳሳት ክቡራን ካህናት ገዳማውያንና/ውያት ክቡራን ምዕመናን Read More
ዜና 3500 ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ከ100 በላይ የጭነት መኪኖች በሠላም መቐለ ደረሱ September 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ 3500 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና ህይወት አድን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ከ100 በላይ የጭነት መኪኖች በሠላም መቐለ መድረሳቸውን በአለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቢሮ አስታውቋል። በሰሜን Read More
ዜና የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ የዘመን መሸጋገሪያ ድልድይ ነው September 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠላት ይጥፋ ብሎ ወገን ቢጠራቸው፣ ተነሱ ከእስራኤል ከሞቀ ቤታቸው ታሪክን ጠብቆ ማለፍ ክብር ነው፣ ታሪክ ሠርቶ ማለፍ ደግሞ እንደመታደል ይቆጠራል። እንደ ታጋይ ሠረበ በየነ Read More
ዜና ለቸኮለ! ቅዳሜ ነሐሴ 29/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር የትግራዩን ግጭት ለማሸማገል ሃሳብ ማቅረባቸውን ዥንዋ ዘግቧል፡፡ ኪር ከሳምንት በፊት ወደ አዲስ አበባ በተጓዙ ጊዜ የአሸማጋይነት ሃሳባቸውን ለጠቅላይ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት በሶስት አቅጣጫ ያሰለፈው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል፡- ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ September 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጀነራል ምግበይ የሚመራው አርሚ አንድ ተብሎ የሚጠራው ሃይል ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገልጸዋል፡፡ ሌተናል ጄነራል Read More
ዜና አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ September 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ቤቴ አለማየሁ እሸቴ ጎዳና የት ነው? የድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ነፍስ ይማር። ከተማር ልጄ እስከ አዲስ አበባ ቤቴ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ራሱ Read More
ዜና ለቸኮለ! ዐርብ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ከመሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ ላልተወሰነ ጊዜ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ እንደተነሳ የገንዘብ ሚንስትር ደዔታ እዮብ ተካልኝ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ Read More
ዜና የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እንደምትደግፍና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት እንደማትቀበል ኤርትራ አስታወቀች September 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እንደሚደግፍ እና በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት እንደሚያወግዝ የኤርትራ ሕዝብ ነፃነት ግንባር አስታወቀ፡፡ የግንባሩ ዋና ፀሐፊ አል-አሚን ሙሐመድ አሊ ይህን ያስታወቁት Read More
ዜና በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርና ተከራይን ከቤት ማስወጣት ተከለከለ August 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ቢያንስ ለቀጣይ 90 ቀናት የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ለነዋሪው ቅሬታ ምላሽ በመስጠት Read More
ዜና በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደው እርምጃ እስካሁን 373 የቡድኑ አባላት ተደምስሰዋል፦ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን August 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደው እርምጃ እስካሁን 373 የቡድኑ አባላት መደምሰሳቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ላይ ያተኮረ መግለጫ ለሚዲያዎች Read More
ዜና ለምን ጌታቸው ረዳ “ትርትሩ ነኝ።ከመቀሌ!” ብሎ አይዘግብም? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ “If you tell a lie big enough and keep repeating it, people will eventually come to believe it. The lie can be maintained only Read More
ዜና ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ለመዝመት የጠየቁ መኮንንና ጓዶቻቸው ጥሪ August 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ለመዝመት የጠየቁ መኮንንና ጓዶቻቸው ጥሪ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “እናንየን ድው አደረጋት” በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሽብር ተግባሩ ወደር ያልተገኘለት አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቀን እናትና አባቱን ገድለው በወላጆቹ አስከሬን መካከል ጥለውት የሄዱት የነፋስ መውጫው ህጻን በነፋስ መውጫ ተገኝቷል። ነዋሪነታቸው በጋይንት Read More