የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና «ድርድር ሽንፈት ዓይደለም፣ድርድር ስልጣኔ ነዉ—-» አቶ ባይሳ ዋቅ ወያ October 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዉይይት፤ የኢትዮጵያ ጦርነትና የዲፕሎማሲዉ ጫና የዉይይቱ ተሳታፊዎች፣ አቶ ፍፁም አረጋ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤አቶ ጥሩነሕ ገምታ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) የፅሕፈት ቤት Read More
ዜና እንታረቅ! – ገለታው ዘለቀ October 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንደ መግቢያ የምኖርባት ከተማ በሰሜን አሜሪካ ማሳቹሴትስ ውስጥ ያለች በጣም ትንሽዬ ደሴት ናት። ፕላም አይላንድ ትባላላች። ዙሪያዋን በውሃ የተከበበች ስትሆን ወደ ጎን ጠባብ ናት። Read More
ዜና በምዕራብ ጎንደር ዞን የአማራና ቅማንት ወንድም ሕዝቦች መልካም ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል መከሩ October 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ገንዳውኃ፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠገዴ አርማጭሆና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር አዘጋጅነት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአማራና ቅማንት ሕዝቦች የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት በጋራ ለመጠበቅና መልካም Read More
ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ማይጠብሪ የሚገኘውን የአሸባሪውን ሕወሓት ማዕከል መታ October 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ እሁድ በትግራይ ክልል «ማይጠምሪ» እና « አድዋ » አካባቢ የሚገኙ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ግንባር (ሕወሓት) ወታደራዊ ይዞታዎችን በአየር ማጥቃቱን የመንግስት Read More
ዜና የሱዳን ምክር-ቤት ፕሬዝዳንት ሌ/ ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ሰባት የህግ መንግስት አንቀጾች መታገዳቸውን አስታወቁ October 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሱዳን የሽግግር ምክር-ቤት ፕሬዝዳንት ሌ/ ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ዛሬ በሰጡት መግለጫ በህገመንግስቱ ውስጥ የሚገኙ 7 አንቀጾች መታገዳቸውንና የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፋቸውን አስታውቀዋል። የታገዱት የህገ መንግስቱ Read More
ዜና የአማራ ሕዝብ እየተወጋ ያለው ከመቀሌ እና ከ 4 ኪሎም ነው? | Hiber Radio With Ato Ayalew Mengesha October 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ሕዝብ እየተወጋ ያለው ከመቀሌ እና ከ 4 ኪሎም ነው? | Hiber Radio With Ato Ayalew Mengesha Read More
ዜና የአማራ ክልላዊ መንግስት አሳዛኝና አሳፋሪ ተግባር October 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ አስር አለቃ ሁሴን አሸባሪውን በመደምሰሱ ትግል ከፊት በመሆን ለአማራ ህዝብ ብሎም ለኢትዮጵያ የተዋደቀ እየተዋደቀ የነበረ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ነገር ግን ከስህተቱ Read More
ዜና “ክብር በፎቶ እና በፌስቡክ አይገኝም።” ገዱ አንዳርጋቸው | ደሴ ላይ ያስተላለፉት መራር ሀቅ October 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/1mfoZDprRCs “ክብር በፎቶ እና በፌስቡክ አይገኝም።” ገዱ አንዳርጋቸው | ደሴ ላይ ያስተላለፉት መራር ሀቅ Read More
ዜና ፌስቡክ የኦሮሞ ነጻነት ጦር (ሸኔ) የተባለውን አሸባሪ ቡድን ከገጹ ማገዱን አስታወቀ October 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የኦሮሞ ነጻነት ጦር (ሸኔ) ከፌስቡክ ያገድኩት ‘አደገኛ ድርጅቶች’ በሚለው መመሪያው መሠረት ነው ሲል ድርጅቱ አስታውቋል። “የኦሮሞ Read More
ዜና አሜሪካ ለአማራ ክልል የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች October 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና በአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ኀላፊ ሳራህ ቻርለስ ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጋር Read More
ዜና ለቸኮለ! ዓርብ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች October 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ በመቀሌ ከተማ ለአራተኛ ቀን የአየር ድብደባ እንደፈጸመ የወቅታዊ መረጃዎች ማጣሪያ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል። የድብደባው ዒላማ የሕወሃት ወታደራዊ ማሰልጠኛና Read More
ዜና የአባቴ ስንብት (ሚሚ ከፋለ-ከሆላንድ አምስተርዳም) October 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው እንዲሁም ከእኔ፣ ከቤተሰብ፣ ከጉዋደኞቹ ጋር ስላለው ግንኙነት አውርቻችሁ፣ ከዚያ ወደ ምስጋና መሄድ እፈልጋለሁ። በቅድሚያ አባቴን እና ቤተሰቡን አክብራችሁ Read More
ዜና “ሕዝቡ አሸባሪውን በመቅበር ራሱን ከሰቆቃ አገሩን ከዓለም አቀፍ ጫና መታደግ አለበት” October 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ – አቶ ክርስቲያን ታደለ የአብን የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ ህዝቡ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአንድነት ተነስቶ አሸባሪውን ህወሓት በማስወገድ ራሱን ከሰቆቃ አገሩን ከዓለም አቀፍ ጫና መታደግ Read More
ዜና ❝ሁሉም ወደ ወሎ ይትመም፣ ይዝመት❞ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ October 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም አሸባሪው የትህነግ ኃይል ያለማቋረጥ በርካታ ወገን ገድሏል፣ ሕዝብ አፈናቅሏል። መንግሥትና ሕዝብ Read More