የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና “ኢትዮጵያን ማፍረስ እንደ አፋር ጎጆ ማፍረስ ቀላል አይደለም” ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ November 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጉምሩክ ኮሚሽን በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ወረራና ጥቃት ጉዳት ለደረሰባቸው የልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ አባላትና ሌሎችም ወገኖች ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን Read More
ዜና ለቸኮለ! ሰኞ ጥቅምት 29/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች November 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም እና ደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ በሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት ዙሪያ እንደሚወያይ ምክር ቤቱ በትዊተር ገጹ ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል። የኅብረቱ የፖለቲካ፣ ሰላም Read More
ዜና «ሕወሓት ከአዲስ አበባ ሌላ ጉዳይ የለውም» ጌታቸው ረዳ November 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ በትግራይ ክልል ላይ የተጣሉ ዕቀባዎች ከተነሱ እና የተቋረጡ አገልግሎቶች ከተመለሱ ሕወሓት የተኩስ አቁም ለማድረግ እና ለመደራደር ፍቃደኛ መሆኑን የግንባሩ ቃል አቃባይ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ Read More
ዜና ልጆቹንም ሀብቱንም በሚገብረው ሕዝብ ስም የድርድሩ ድንበር የት ድረስ ነው? November 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ልጆቹንም ሀብቱንም በሚገብረው ሕዝብ ስም የድርድሩ ድንበር የት ድረስ ነው? Read More
ዜና አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ- ከመስቀል አደባባይ November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ- ከመስቀል አደባባይ Read More
ዜና የዶር አብይ አህመድ መንግስትም ለድርድር ተዘጋጅቶ የፕሬዘዳንት ኦባሳንጆን ምላሽ እየጠበቀ ነው። November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአፍሪካ ሕብረት የወከላቸው የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዘዳንት ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ በማምራት ከሕወሃቱ ዶር ደብረጽዪን ጋር ተነጋግረዋል። የዶር አብይ አህመድ መንግስትም ለድርድር ተዘጋጅቶ የፕሬዘዳንት ኦባሳንጆን ምላሽ Read More
ዜና አሸባሪው ሕወሓት በማይካድራ ንፁሃን ዜጎችን በግፍ የጨፈጨፈበት 1ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተካሄደ November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ሕወሓት ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በማይካድራ ከ1 ሺሕ 200 በላይ ንፁሃን ዜጎችን በግፍ የጨፈጨፈበት 1ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ በባህርዳር ከተማ ሻማ Read More
ዜና በመስቀል አደባባይ ሚሊዮኖች በአንድ ድምጽ የአሸባሪውን ሕወሓት ቡድን ግብዓተ ቀብር ለመፈጸም እንደሚገባ ገለጹ November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመስቀል አደባባይ ሚሊዮኖች በአንድ ድምጽ የአሸባሪውን ሕወሓት ቡድን ግብዓተ ቀብር ለመፈጸም እንደሚገባ ገለጹ Read More
ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታና ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን የሚያስተላልፉት መረጃ የተለያዩ መሆናቸውን አሜሪካዊያን ጎብኝዎች ተናገሩ November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታና በዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙኃን የምትገለጸው ኢትዮጵያ እንዲሁም በመሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነታ እጅጉን የተለያዩ መሆናቸውን ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጡ አሜሪካዊያን ተናገሩ፡፡ Read More
ዜና ዛሬ በአሜሪካ የተቋቋመው ፓርቲ: ጋሼ እንደነገሩኝ November 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጋሼ እና ባለ ወደቧ ጎንደር (እውነተኛ ታሪክ) ከጥቂት አመታት በፊት እኔ እና የተወሰኑ ሀገር ወዳድ ወዳጆቼ ሆነን ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ፓርቲ ለማቋቋም ተነሳን፡፡ በኛ ብርታት Read More
ዜና ለሀገራችን በእውነትም መቆጨታችን የምናሳይበት ትዕይንተ-ህዝብ!! November 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለሀገራችን በእውነትም መቆጨታችን የምናሳይበት ትዕይንተ-ህዝብ!! ሼር Read More
ዜና 3 of 5,508 “መንግሥት ውስጡን ፈትሾ ቆራጥ ከሆነ… ግርግሩና ጫናው ውጤት አያመጣም” ዜናነህ መኮነን November 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ “መንግሥት ውስጡን ፈትሾ ቆራጥ ከሆነ… ግርግሩና ጫናው ውጤት አያመጣም” ዜናነህ መኮነን Read More
ዜና “በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽብርተኛውን ወራሪ ኃይል ማጥፋት አለብን” ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ November 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ በተናበበ ሕዝባዊ ማዕበል በመዝመት፣ አካባቢን ከጠላት ተላላኪ ነቅቶ በመጠበቅ እና ለወገን ጦር የሚደረገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በማጠናከር በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽብርተኛውን ወራሪ ኃይል ማጥፋት Read More