የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ November 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ Read More
ዜና ለታማኝ በየነና አስቴር በdhaኔ ካልገባችሁ ዝም በሉ – ሰርፀ ደስታ November 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመጀመሪያ የአሰቴርን አባት በጉራማይሌ የመጻፌ ምክነያት ፊደሉን ለመጻፍ የሚያስችለኝ የአማርኛ ሶፍትዌር ባለማግኘቴ ስለሆነ እንድትረዱኝ፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የአማርኛ ሶፍትዌርን የምትሰሩ ባለሙያዎች ይሄን ነገር ብታስቡበት ጥሩ Read More
ዜና አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ዳግም የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ችግር እንዳይሆን ተደርጎ ይቀበራል ሲሉ ተመራቂ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ገለጹ November 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በሥልጣን ዘመኑ በኢትዮጵያ በተለይ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አማራዎች ላይ ተነግሮ የማያልቅ ግፍ መፈጸሙን በዞኑ የአማራ ልዩ ኃይል ተመራቂዎች Read More
ዜና የቢቢሲ ዜና የርእስ ለውጥና ያሰራጨው ዜና ይዘት የምእራባዊያን ሀገር የማፍረስ ፍላጎታቸው ማሳያ ነው November 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጅቡቲ የአሜሪካ ጦር አዛዥ ለቢቢሲ የሰጡት አስተያየትና ቢቢሲም የዜና ርእሱን የቀያየረበት መንገድ የአሜሪካኑን ልክ የለሽ ጣልቃ ገብነት ከማሳየቱም በላይ ሚዲያው ከሙያ ስነምግባር ውጭ አፍራሽ Read More
ዜና የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ለአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል የእግር እሳት መሆናቸውን በተግባር እያሳዩ ነው November 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፡ ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ፣ ምሥራቅ እና ምዕራብ በለሳ ወረዳ ሕዝባዊ ሠራዊት ከሌሎች የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ጋር በመሆን በተናበበ Read More
ዜና ሙህራኖች በሙሉ ዛሬ አንድላይ ቁማችሁ ለኢትዮጵያ ድምጽ ሁኗት! November 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/guN0CxSOZvs ሙህራኖች በሙሉ ዛሬ አንድላይ ቁማችሁ ለኢትዮጵያ ድምጽ ሁኗት! | November 13,2021 | Addis Ababa, Ethiopia Read More
ዜና ወደ ጦር ግንባር አልሄድም፣ ትምህርት እፈልጋለሁ ብሎ መቅረት በአሸባሪው ህወሓት ያስገድላል November 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ የ16 ዓመቷ ታዳጊ ዳናዊት ፍጹም የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነበረች፤ ይሁንና በአሸባሪው ህወሓት አስገዳጅነት ትምህርቷን አቋርጣ በታጣቂነት ተመልምላ በጦርነት ውስጥ ገብታለች። “ወደ ጦር ግንባር አልሄድም፣ Read More
ዜና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በግለሰባዊ ማንነቱ የታሰረ የለም November 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ እየተካሄደ ያለውን የህልውና ዘመቻ ባጠረ ጊዜ ለመቋጨት በተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በግለሰባዊ ማንነቱ የታሰረ አንድም አካል አለመኖሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Read More
ዜና የግል መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ሊሰሩ ይገባል November 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ የግል መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አሳሰበ። ለንግድ አገልግሎት የተቋቋሙ አንዳንድ የሚዲያ ተቋማት አገሪቷ Read More
ዜና “ያለንበት ጦርነት መሠረታዊ ፈተና ጥይቱ ሳይሆን የሀሰት ወሬው ነውና ባልተገባ ሁኔታ የወገንን መረጃ ጠላት እንዲያገኝ ማድረግ አይገባም” ዐቢይ አሕመድ November 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመሆኑም ጠላት ቢዋሽ የሚጠይቀው አካልም ሆነ እንዳይዋሽ የሚከለክለው የሞራል ቁመና የሌለው በመሆኑ እንዳሻው መዋሸትና የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ያሰራጫል። ይሁንና መንግሥት በመሰል ሁኔታ ውሸትን ማሰራጨትና የሀሰት Read More
ዜና ❝የገጠመንን የህልውና አደጋ በመገንዘብ ሁሉም ሕዝብ ለህልውና ዘመቻው የራሱን አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባዋል❞ አቶ የሱፍ ኢብራሂም November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀ መንበር የሱፍ ኢብራሂም በተለያዩ ግንባሮች በመንቀሳቀስ ከማንኛውም የዕይታ ልዩነት በላይ የሆነውን ሀገራዊ የህልውና ስጋት Read More
ዜና እሳተ ነበልባሉ የጫካው አንበሳ፣ ሀገር ብትጠራው ምቾት ይቅር ብሎ ፎክሮ ተነሳ November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የእናት ሀገር ፍቅር፣ ክብርና ምስጢር ሲገባ ልሙትላት፣ ልሰዋላት ያስብላል። ከሠንደቋ በፊት ልውደቅ፣ ከመከራዋ በፊት ልቅደም፣ የግፏን ፅዋ ልጠጣ፣ ቀድሜሽ ልውጣ፣ ጠላትሽን ድል አድርጌልሽ ልምጣ Read More
ዜና ህወሃት በኦባሳንጆ በኩል ያቀረባቸው መደራደሪያ ሃሳቦች November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወልቃይት እና ራያ ከጦርነቱ በፊት በነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ ፣ በትግራይ የተደረገውን ምርጫ መንግሥት እውቅና እንዲሰ ፣ በፌደራል መንግሥቱ ተመጣጣኝ የሥልጣን ቦታ እንዲያገኝና በ-2020 በትግራይ Read More