የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና እሌኒ ገ/መድህን ዜጎችን በማራቆት የህወሓት የኢኮኖሚ ጡንቻ (ነጋሪት) November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ እሌኒ ገ/መድህን ——————- መግቢያ፦ ይህን ጽሑፍ ከዚህ በፊት ሶስቴ ለጥፌዋለሁ (18 March 2020፣ 20 May 2018 እና 17 November 2018)፤ ለውጥ መጥቷል፣ መንግስት ተቀይሯል Read More
ዜና “ወደ ተከዜ ግንባር የዘመትኩት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተጋድሎን ለመቀላቀል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አማረ ጥጋቡ November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይልን ለማጥፋት ባለ ሀብቶች፣ አርሶ አደሮች፣ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ምሁራን እንዲኹም የተለያዩ በርካታ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊውን ወደ ግንባር ዘምተዋል፣ እየዘመቱም ይገኛሉ። Read More
ዜና አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ አርቲስት ታማኝ በየነ እና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ። ፖለቲከኛ ነዓምን ዘለቀ እና ብርጋዴር Read More
ዜና “ካሳጊታ በመከላከያ ሰራዊት እጅ ገባች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጦርነቱ በከፍተኛ ድል እየተከናወነ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጠላት እጅ የነበሩ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር እየገቡ ነው ብለዋል፡፡ በዚሁ መሠረትም ዛሬ Read More
ዜና የሰላምና ልማት ማዕከል የተባለው ድርጅት የምዝገባ ፈቃድ ተሰረዘ November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሰላምና ልማት ማዕከል የተባለው ድርጅት የምዝገባ ፈቃድ መሰረዙን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አስታወቀ። ድርጅቱ በአዋጅ 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር Read More
ዜና የጸጥታ አካላት አባል ያልሆነ ማንኛውም ግለሰብ ዩኒፎርማቸውን ለብሶ መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ የመከላከያ ሠራዊትን፤ የፌዴራል ፖሊስን፤ የክልል ልዩ ኃይሎችንና የመደበኛ ፖሊስን ዩኒፎርሞች፣ የጸጥታ አካላት አባል ያልሆነ ማንኛውም ሰው ለብሶ መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ Read More
ዜና መዳረሻውን በእንግሊዝ ኤምባሲ ያደረገው “በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለኢትዮጵያ ሕዝብ” አስተባባሪነት የተጠራው ሰልፍ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ መዳረሻውን በእንግሊዝ ኤምባሲ ያደረገው “በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለኢትዮጵያ ሕዝብ” አስተባባሪነት የተጠራው ሰልፍ Read More
ዜና እናንተ ደጀን በመሆን ከጀርባችን ሁኑልን እንጂ ወታደራዊ ጥበቡን ለእኛ ተውልን!! ጄነራል አበባው ታደሰ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮዽያ እየሞትን የምናስቀጥላት እናት ሀገራችን ናት። ይሄ ከአባቶቻችን የወረስነው እውነተኛው ማንነታችን ነው። ለአማራ፣ ለአፋር እንዲሁም በአጠቃላይ ለመላው የኢትዮዽያ ህዝብ የማስተላልፈው መልእክት ቢኖር ‘ኢትዮዽያን አፈርሳለሁ!’ Read More
ዜና በሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ ተጠርጥረዋል በሚል ላለፉት 2 ዓመታት ከ6 ወራት የታሰሩት የጦር መኮንኖች በህልውና ዘመቻው ምክንያት አቃቢ ህግ ረዥም ቀጠሮ እንዲሰጥ መጠየቁን ተቃወሙ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ አማራ ሚዲያ ማዕከል ህዳር 16 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ወገኖቻችን በወሎ፣በጎንደር እና በሸዋ በአሸባሪዎች ጥምረት ሕልቆ መሳፍርት ጥቃት እየተፈጸባቸው መሆኑን የሚጠቅሱት የጦር Read More
ዜና “የጠላት ፍላጎት ኢትዮጵያን በኮንፌዴሬሽን ከፋፍሎ ሁላችንንም ሀገር አልባ ማድረግ ነው” ፦ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጠላቶቻችን ፍላጎት ኢትዮጵያን በኮንፌዴሬሽን በመከፋፈል ሁላችንንም ሀገር አልባ ማድረግ መሆኑን በመረዳት መላው ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመነሣት የሀገር ዘብ መሆን እንደሚገባ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ገለጸ። ጠላቶቻችን Read More
ዜና “በሰላም የኢትዮጵያ ብልጽግና ሚረጋገጥበትን መንገድ መስራት ብቻ ነው ምፈለገው… ተላላኪ መንግስ ኢትዮጵያ ውስጥ አይፈጠርም።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ “በሰላም የኢትዮጵያ ብልጽግና ሚረጋገጥበትን መንገድ መስራት ብቻ ነው ምፈለገው… ተላላኪ መንግስ ኢትዮጵያ ውስጥ አይፈጠርም።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Read More
ዜና “በጠላት መትረየስና ዲሽቃ የታሰረን ምሽግ እንደ ቀትር እባብ ተሽሎክሉኬ የቦምብ ናዳ አወረድኩባቸው፣ በየምሽጉ የነበሩት የጠላት ተዋጊዎችም የነበራቸው እድል የአሞራ ሲሳይ መኾን ብቻ ነበር” ምክትል ሳጅን አየለ ግርማ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ደባርቅ፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በተከዜ ግንባር በተለያየ አካባቢ ወረራ የፈጸመውን አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል እንዳይመለስ አድርገው መቅበር እንደቻሉ የአማራ ልዩ Read More
ዜና ቀይ መስመር፡-የሥራና ክህሎት ሚንስትር ሙፈሪያት ካሚል – የመሪዎች ዘመቻ ከፖለቲካ እስከ ጦር ግንባር November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቀይ መስመር፡-የሥራና ክህሎት ሚንስትር ሙፈሪያት ካሚል – የመሪዎች ዘመቻ ከፖለቲካ እስከ ጦር ግንባር Read More
ዜና ምሽት 12፡00 ዜና ሙዳይ ባሕር ዳር፡ ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምሽት 12፡00 ዜና ሙዳይ ባሕር ዳር፡ ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) Read More