የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ሰራዊትታችንን ከጀርባው አጥቅቶ ያሞራ ሲሳይ ሲያደርግ ከበሮ ይዘው የጨፈሩ-ለከንቱ አላማ የትግራይ ወጣት ረገፈ December 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለአመታት በቀበሮ ጉድጓድ ሲጠብቀው የነበረን የሀገር መከታ የሆነውን ሰራዊትታችንን ከጀርባው አጥቅቶ ያሞራ ሲሳይ ሲያደርግ ከበሮ ይዘው የጨፈሩ፣ በምርኮኛ ስም በባዶ እግሩ እያስኬዱ በየከተማው የተሳለቁ፣ Read More
ዜና የእሸቴዎችን አደራ ተቀብለናል! – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ December 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ ወራሪ ክልላችንን ሲወር ክልላችን መቀበሪያው እንዲሆን ያደረጉት ጀግኖች እልፍ አእላፍ ናቸው። በርካታ ጀግኖቻችን ከጠላት ጋር ተናንቀው ጀብዱ ሰርተዋል። ውድና ክብር መስዋዕትነት ከፍለዋል። ከእነዚህ Read More
ዜና የስድስት ወር ነፍስጡር እናትና ልጇን አላስደፍርም ያለ አባት – የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ታህሳስ 1/2014ዓ.ም December 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ታህሳስ 1/2014ዓ.ም የስድስት ወር ነፍስጡር እናትና ልጇን አላስደፍርም ያለ አባት Read More
ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ December 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁ Read More
ዜና የኢሌኒ ገብርመድን ECEX ጉድና የጎንደር ዩኒቨርሲቲው የክብር ዶክትሬት ቁማር – ሰርፀ ደስታ December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በሚስጢር ነው ተብሎ ከተለቀቀ ኢሌኒ የአማራ ጠልነቷንና የአርመኔው ወያኔ አጋርነቷ የተጋለጠበት ቪዲዮ ከታየ በኋላ ሴትዮዋን ያለቦታዋና ያለ ችሎታዋ የክብር ማማ ላይ ተሸክመው ያወጧት Read More
ዜና ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ታላቁን የድል ዜና መቀሌ ላይ ሆነን እናበስራለን አሉ December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሕወሓት ሽብር ቡድንን እስከ መጨረሻው በመቅበር ታላቁን የድል ዜና መቀሌ ላይ ሆነን እናበስራለን አሉ። Read More
ዜና የትግራይ እናቶች ልጆቻችንን የት አደረሳችኋቸው እያሉ አሸባሪው ህወሓትን እየሞገቱ ነው December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎትሚኒስትር የትግራይ እናቶች ልጆቻችንን የት አደረሳችኋቸው እያሉ አሸባሪው ህወሓትን እየሞገቱ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ Read More
ዜና ቴድሮስ አድኃኖም የዓለም ጤና ድርጅት (WHO ) ኃላፊው ሆስፒታል፣ የጤና ጣቢያዎች … በአራዊቶቹ ወያኔዎች ሲወድሙ ለምን አላወገዘም December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ World Health Organization (WHO) ኃላፊው ቴድሮስ Tedros Adhanom ለምን አላወገዘም ብለው የሚጠይቁ ሰዎች አሉ። ይህን የሚጠይቁ ሰዎች የዋህ ናቸው። ቴድሮስ የዚህ የጥፋት ተልእኮ ዋነኛ Read More
ዜና በሸዋሮቢት ሳላይሽ ላይ 9 (ዘጠኝ) አሸባሪዎችን በመግደል በክብር የተሰውት ጀግና አባት እና ልጅ _እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ! December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዐማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ኅዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡ሸዋ። የዐማራ ህዝብ ሕልውናው ይረጋገጥ ዘንድ ብሎም መብት፣ ጥቅምና ፍላጎት ይከበር ዘንድ አያሌ ጀግኖች አሸባሪዎችንና Read More
ዜና የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ የዘንድሮውን የገና በዓል በታሪካዊቷ ላልይበላ ከተማ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በድምቀት ለማክበር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የቢሮ ኃላፊ አቶ ጧሂር መሐመድ ዛሬ በላልይበላ ከተማ በሰጡት መግለጫ አሸባሪውና ወራሪ ህወሓት በክልሉ በከፈተው ጦርነት ምክንያት የክልሉ የቱሪዝም ኢኮኖሚው ክፉኛ መጎዳቱን ገልጸዋል። ጎብኚዎች Read More
ዜና “አገር ለማፈራረስ ለመጣ አሸባሪ የተሰጠው ምላሽ ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ December 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አገርን ለማፈራረስ ለመጣው አሸባሪ ኃይል እንዳመጣጡ የተሰጠው ምላሽ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ መፍትሔ መሆኑን ገለጹ። በአገሪቱ ላይ ከውስጥና ከውጭ የመጣውን ጫና ኢትዮጵያዊያን Read More
ዜና የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል December 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ Read More
ዜና የሠዉነት ልክ በቁም ነገር እና ተግባር ….ወይስ ወንበር ? December 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያዊነት ፭ ሽ ዓመት ታሪክ የአደር ባይነት ባህል እና ልምድ ወደ ዕምነት ደረጃ ከፍ ያለ መሆኑን በተለያየ ጊዜ በልዩ ልዩ የታሪክ አጋጣሚ ከታሪካችን እንማራለን Read More