የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል December 8, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋየአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩ ተገልጧል።በዚህ አካባቢ ማለትም ደቡብ ምዕራባዊው የወሎ ክፍል ሙሉ በሙሉ እስኪፀዳ ድረስ በግምባር የተሰለፈው ይህ ጥምር ጦር ትግሉን እንደሚቀጥል ከአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ የተገኘ መረጃ አመልክቷል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best ArticlestHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha Zehabesha Ethiopian News Ethiopian Lates News Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win Español The title is "Le Bon Usage". Homeመነሻዜናርእስ አንቀጽነፃ አስተያየቶችሰብአዊ መብትመግለጫዎችኢኮኖሚፖለቲካሳይንሳዊ ጥናትየመጽሐፍ ግምገማመፃፅፍግጥምኪነ ጥበብከታሪክ ማህደርየህይወት ታሪክታዋቂ ሰዎችጤናስፖርትማህደር Go toTop