የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና·ፖለቲካ በአሜሪካ ሕግ አጽዳቂዎች ምክርቤት (ሰኔት) 17ኛ ኮንግረስ ተርጓሚ – ጥበቡ ሞላ December 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1ኛ ስብሰባ ኤስ.____ሰላምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅና ለሌሎችም ዓላማ Mr. MENEDEZ (አቶ መነንዴዝ) (በግሉ፣ Mr. RISCH (አቶ ሪሽ) እና Mr.COONS (አቶ ኩንስ)) የሚከተለው ሰነድ Read More
ዜና የወልዲያና ቆቦን ጨምሮ ከተማ ሙሉ በሙሉ ነፃ ውጥተዋል December 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን አዲስ ዓመትን ሲያሳልፉ እኛ ጨለማ ውስጥ ነበርን- የወልዲያ ከተማ ነዋሪዎች ኢትዮጵያዊያን ወገኖች አዲስ ዓመትን ሲያሳልፉ እኛ በጨለማ ውስጥ ነበርን ሲሉ የወልዲያ ከተማ Read More
ዜና ባህር ዳር ላይ ሰልፈኞች “የዓለም አቀፍ ተቋትን ዝምታ” አወገዙ December 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ “የህወሓት ታጣቂዎች በአማራና በአፋር ክልሎች ውስጥ ያደረሱትን ፆታዊ ጥቃት ለሴቶች መብቶች የሚሟገቱ ዓለም አቀፍ ተቋማት ዝም ብለዋል” ሲሉ በባህር ዳር ላይ አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች Read More
ዜና ወደትግራይ ክልል፤ የመገስገስ አስፈላጊነት!! – ቴዎድሮስ ጌታቸው|ድሬዳዋ December 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ መነሻ! በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግስት የሚመራው ‹‹ጥምር ኃይል›› ወደትግራይ ክልል /መቀሌ/ እየገሰገሰ ይገኛል፤ ይህን ግስጋሴ በሚያደርግበት በዚህ ወቅት፣ በዚህ እለት እና ሰዓት፤ እኛ ደግሞ ‹‹ትግራይ ክልል Read More
ዜና የኢትዮጵያን አየር መንገድ ካለበት መጠነ ሰፊ ችግሮች መሃካል ዳያስፖራዎችን መቀበል እንዳቃተው ተሰማ December 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያኖች ወደ ሃገራቸው በመግባት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እንዲደግፉ የሚለውን የመንግስት ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን ወደሃገራቸው እየነጎዱ ቢሆንም የኢትዮጵያ አየር መንግድ የቪዛና ማስተር ካርድ አገልግሎት Read More
ዜና በኢትዮጵያ የጤና ተቋማት በአሸባሪው ሕወሃት ሲወድሙ የዓለም ጤና ድርጅት ዝምታን መምረጡ የሚያሳዝን ነው December 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የጤና ተቋማት በአሸባሪው ሕወሃት ሲወድሙ ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን መምረጡ እንዳሳዘነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር Read More
ዜና ወያኔ ትግሬን ሰው ከማድረግ እባብን ዕርግብ ማድረግ ይቀላል! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ December 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አንድ ወቅት ሣምራውያን ተጋሩን ለመቁጠር ጀመሩና አራት ይሁን አምስት ሲደርሱ ደከማቸው – መቀጠልም አቃታቸውና “ አዝናለሁ፤ አሥር እንኳን መሙላት አልቻልኩም” የሚል Read More
ዜና ላሊበላ..! ራያ ዞብል..! ደላንታ.! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች! December 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ላሊበላ..! ራያ ዞብል..! ደላንታ.! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች! Read More
ዜና ምንም ዓይነት ሀይማኖት ተከታይ ቢሆንም አማራ* ከሆነ ከጥቃት አያመልጥም- የምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ተፈናቃይ አማራ ተወካዮች December 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምንም ዓይነት ሀይማኖት ተከታይ ቢሆንም አማራ* ከሆነ ከጥቃት አያመልጥም- የምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ተፈናቃይ አማራ ተወካዮች Read More
ዜና በቻልነው አቅም ሁሉ ከህዝባችን ጎን ነን – ወርቁ አይተነው December 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሁን ያለንብት ስአት የመተሳሰብ የመረዳዳትና ለተቸገረው ወገናችን የመድረስ ግዴታችን እምናሳይበት ወቅት መሆኑን በመረዳት ላለፋት 3 ቀናቶች ወደ ቤንሻንጉል ክልል አምርቻለሁ። ለመጭው 3 ወር እንዲደርስ Read More
ዜና 238 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በአሸባሪው ህወሃት ዘረፋና ውድመት ተፈጽሞባቸዋል December 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ 04 ቀን 2014(ኢዜአ) አሸባሪው ህወሃት በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች በ238 የባንኩ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋና ውድመት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ Read More
ዜና የ #NOMORE ሰልፍ በ Sweden Gothenburg ከተማ ተካሂዷል December 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ በ 11/12/2021 በመላው አውሮፓ የተካካሄደው የ ኤርትራውያን፣ኢትዮጵያውያንና ሶማሌያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አካል የሆነው የ #NOMORE ሰልፍ በ Sweden Gothenburg ከተማ ተካሂዷል:: Read More
ዜና ሸዋ ግንባር ጀግናው ልዩኃይል ጀግናው መከላከያችን ጀግናው የፋኖ አናብስቶች ጠላትን እየየ ያሰኙበት የሸዋ ግንባር በጥቂቱ ክብር ለሁላችሁም December 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሸዋ ግንባር ጀግናው ልዩኃይል ጀግናው መከላከያችን ጀግናው የፋኖ አናብስቶች ጠላትን እየየ ያሰኙበት የሸዋ ግንባር በጥቂቱ ክብር ለሁላችሁም Read More
ዜና ጉዞ ወደ መቀሌ | አክሱም ፅዮንን ተሳልመን እንመለሳለን | በደሴ የተገኙ ፋኖዎች ተጋድሎ | Ethio 251 December 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/XBT4s-OlC6Q ጉዞ ወደ መቀሌ | አክሱም ፅዮንን ተሳልመን እንመለሳለን | በደሴ የተገኙ ፋኖዎች ተጋድሎ | Ethio 251 https://youtu.be/RvA2LPUapEU Read More