የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ወሬኛና አስመሳይ፣ ፈሪና አሻጥረኛ ፊልድ ማራሻል ወዘተ እየተባለ አንዳንዶች ሹመቶች ሲሰጣቸው አይተናል January 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጀግኖች እነ ማን እንደሆኑ፣ ማን ምን እንዳደረገ ሕዝብ ያውቃል። ለጀግና ዕውቅናም ሆነ ሽልማቱ የሕዝብ ክብር ነው!! ብ/ጀኔራል ሻምበል በየነ – ባለከዘራው የነ ዶር አብይ Read More
ዜና “ውሳኔው እየመረረን የዋጥነው እውነታ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ January 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙ ሰዎችን ክስ በማቋረጥ ከእስር እንዲለቀቁ በመንግሥት በኩል የተደረሰው ውሳኔ ቁጣን የቀሰቀሰ መሆኑን እና መወሰድ የነበረበት እርምጃ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር Read More
ዜና ወደ ይህ አድግ ሰዎች ሆይ! – በላይነህ አባተ January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ በጭራቆች ተጨፍጭፈው በሞቱት ሰማእታት ሥም ይቅርታ ተቀባይና ምህረት አድራጊ እንድትሆኑ ማን ቀባችሁ? በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ሳይመጣ “የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ነን፣ Read More
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህወሓትን እና ክስ ተቋርጦ የተፈቱ ፖለቲከኞችን አስጠነቀቁ January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ “በግራ በቀኝ ሊነካካን ይሞክራል” ላሉት ህወሓት “አትንኩን፣ እረፉ” የሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። ተቃውሞ የገጠመው ክስ በማቋረጥ ፖለቲከኞችን የመፍታት ውሳኔ “እየመረረን የዋጥንው Read More
ዜና የወቃይት ጠገዴ ጉዳይ… – ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ ሲያደርግ ተንጠላጥላችሁ የርስት ማስመለስ ዘመቻ ገባችሁ የሚሉ አሉ፡፡ እነዚህ ትናንት ያልነበሩ፤ ዛሬ የመጡ ድንገተኛ ጎርፍ ናቸው፡፡ የወልቃይትና ራያ ህዝብ ከጅምሩ Read More
ዜና የመስቀል አደባባይ ታሪክ – ገለታው ዘለቀ January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የአርበኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ትተው ካለፉት አባቶች መካከል ራስ ብሩ ወልደገብርኤል ይታወሳሉ :: ራስ ብሩ ወልደገብርኤል ያደጉት በአፄ ምኒልክ ቤተመንግስት ውስጥ ነበር Read More
ዜና ሁልጊዜ ወገንተኝነታችን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጋር ይሁን! January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያችን በየትኛውም የታሪክ እጥፋቶቿ ላይ ሕዝቧ በሚከፍለው መስዋዕትነት ደግማ ደጋግማ ስትፀና እና ስትበረታ እዚህ ደርሳለች፡፡ የሚዋደቁላት እና የሚሰዉላት ልጆች ስላሏት እንጂ መበርታቷ የአጥፊዎቿ ዕቅድ Read More
ዜና እነስብሃት ሲፈቱ እኛም ደንግጠናል ይላል አብይ አህመድ። ኧረ ምን ጉድ ነው! January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ ግለሰቦችን ክስ አቋርጦ እንዲፈቱ ውሳኔ ያሳለፈው “ኢትዮጵያን በጠንካራ አለት ላይ ለማኖር፣ ጠላቶቿን ለመቀነስ እና ጉልበት ለመሰብሰብ” መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር Read More
ዜና በጀግናው የቴዎድሮስ ብርጌድ በግዳጅ ወቅት የተመዘገቡ ውጤቶች መካከል ለስለለ የመጣ የአሸባሪው ብድን ሰላይ 5 ቦንብ እና ስታር ሽጉጥ በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሎአል January 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተከዜ ግንባር መስዋትነትን ሲከፍል ለነበረው ለጀግናው የቴዎድሮስ ብርጌድ የግዳጅ አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ የምክክር መድረክ “ጀግኖች በእናንተ መስዋትነት ኢትዮጵያ ምንግዜም ትኮራለች” በሚል መሪ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ስልጣናቸውን ማስረከብ አለባቸው!! የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ የአቋም መግለጫ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ ፈተናዎችን አልፋለች። አሁን ያለችበት ፈተና ግን እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በፊቷ የተደቀኑ በርካታ አደጋዎች በቶሎ እንዲቀረፉ ካልተሰራ ምን አልባትም Read More
ዜና ጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ በክብር ተሸኙ! January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ እየተካሄደ ነው። የጀግኖቹ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው በአካባቢው ማኅበረሰብ፣ በፋኖ፣ በሚሊሻ፣ በልዩ ኀይልና የመንግስት Read More
ዜና በአማራነታቸው የተገፉና ማዕረግ እንዳያገኙ የተደረጉ ወታደራዊ አዛዦች January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1. ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮነና( በመጀመሪያ ዙር ጦርነት የራያ ግንባር ሰራዊት የመራው) 2. ሜጀር ጀኔራል ክንዱ ገዙ( በሰሜን ኢትዮጵያ ተበታትኖ የነበረውን ሰራዊታችን አሰባስቦ ውጊያውን Read More
ዜና ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ – አበበ ገላው January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሁሉም በማስቀደም አንኳን ለብርሃነ ልደቱ ከእነ መላ ቤተሰብዎ በሰላም አደረስዎ ለማለት እወዳለሁ። ይቺን አጠር ያለች ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሳኝ ዋና ጉዳይ የሚከተለው ነው። ኢትዮጵያ ከገባችበት Read More
ዜና ከፍትህ ሚኒስቴር ክሳቸው ተቋርጦ በተፈቱ እስረኞች ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ የአገራዊ ምክክሩን አካታችነት እና ሰብአዊነትና ርህራሄን ታሳቢ ያደረገ ውሳኔ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። ከፖለቲካ ልሂቃን አልፈው ወደ Read More