ጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ በክብር ተሸኙ!

የጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ እየተካሄደ ነው።
የጀግኖቹ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው በአካባቢው ማኅበረሰብ፣ በፋኖ፣ በሚሊሻ፣ በልዩ ኀይልና የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ወደ ሸዋሮቢት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የጀግና ሽኝት እየተደረገለት ነው።
ተጨማሪ ያንብቡ:  የመግለጫ ጋጋታ ከጥቃት አያድንም፤ #ነፃነት በነፃ የለም፤ ከንግሥት ይርጋ (ጎንደር)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share