የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና Alemneh Wasse – ዶ/ር ዐብይና የዲያስፖራውን ኩርፊያ !!|የአማራ ልዩ ሀይል ምረቃ በወልቃይት January 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/2wOu7LPvmMM ዶ/ር ዐብይና የዲያስፖራውን ኩርፊያ !!|የአማራ ልዩ ሀይል ምረቃ በወልቃይት Read More
ዜና ‹‹ብሔራዊ ምክክሩ አገር ለመታደግ ቁልፍ መፍትሄ ነው›› -አቶ ክርስቲያን ታደለ January 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገር ከገጠማት አደጋ ለመታደግ የጋራ ምክክሩ እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ መፍትሄ መሆኑን የአብን የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ አመለከቱ። Read More
ዜና “አባቴ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማዋን ነው” January 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥር 8 ቀን 2014 (ኢዜአ)“አባቴ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማዋን ነው” በማለት የጀግናው ሻለቃ አብይ ጋሹ ልጅ ምክትል መቶ አለቃ ሕይወት አብይ Read More
ዜና ክፋቱ ምንድን ነዉ…? – ማላጂ January 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ጭንቅ ቀን ደርሶ ጋሻ እና መሸሻ የሚሆነዉን ህዝብ እና የህዝብ ልጂ ከጭለማ እና ባርነት መዉጣት መባቻ ጀግኞችን አስቀድሞ ማጥላላት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አዳፋ መገለጫ Read More
ዜና እነ ስብሐትን ደብረሲና ሲደርስ እነርሱ መጥተው ከሚፈቷቸው ቀድመን እንፍታቸው ያሉ ባለ ሥልጣናት ነበሩ – ጠ/ሚ ዐቢይ January 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ እነ ስብሐትን የሕወሓት ጦር (ጁንታው) ደብረሲና ሲደርስ እነርሱ መጥተው ከሚፈቷቸው ቀድመን እንፍታቸው ያሉ ባለ ሥልጣናት ነበሩ፣ አይሆንም ነው ያልነው። ጦርነቱን ካሸነፍን በኋላ ነው መፍታት Read More
ዜና መከላከያው ተቋማዊ ወይስ ኔትዎርክ – ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ – በተመስገን ደሳለኝ January 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/TzT7PCQgnJU መከላከያው ተቋማዊ ወይስ ኔትዎርክ – ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ – በተመስገን ደሳለኝ Read More
ዜና እንደ ኢትዮጵያዊ ካለፈው ምን ተማርን? ለመጭው ትግልስ የምን ያህል እየተዘጋጀን ነው? —ፊልጶስ January 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከወያኔ አገዛዝ እስከ አሳለፍነው ሶስት ዓመት በአገራችን የተፈጸመው፤ እኛን ባለቤቶቹን ብቻ ሳይሆን ጉረቤቶቻችንም የሚስተምር ነው። ታዲያ ”ጽድቅናውስ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ” እንደሚባለው ሆነና፤ ካለፈው መማርና Read More
ዜና ‹‹መንግሥት ለአገር ሕልውና የተጋደሉና ጀብድ የሠሩ ፋኖዎችን ያደራጃል እንጂ ትጥቅ አያስፈታም›› አቶ ግዛቸው ሙሉነህ January 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት ለአገር ሕልውናና ለሕዝብ ነጻነት የተጋደሉና ጀብድ የሠሩ ፋኖዎችን የበለጠ ያደራጃል እንጂ ትጥቅ አያስፈታም ሲሉ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Read More
ዜና እኔም ስሰማ በጣም ደንግጫላሁ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ በትናትናው ምሽት ቪኦኤ የአቶ ስብሐት ነጋ መፈታት ዙርያ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ያነጋገራቸው የመቀሌ ነዋሪዎች መካከል በአጠቃላይ ሁሉም ማለትበሚችል መልኩ “አቦይ ስብሐት ለኛ ምናችንም አይደለም፤ የ90 Read More
ዜና ውድመት የደረሰባቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ! January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ውድመት የደረሰባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ ፥ ”በድህረ ግጭት Read More
ዜና የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የሕይወታቸው መጨረሻ ሰዓት እና የመቅደላ ዝርፊያ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ በስፍራው በአካል በመገኘት የአሜሪካን ጋዜጠኛ /ደራሲ እንደመዘገበው ትርጉም በቆንጂት መሸሻ ሁለት የእንግሊዝ ወታደሮች: ከሳር ድርቆሽ ክምር አጠገብ አንድ ሽጉጥ የጨበጠ ሰው ይመለከታሉ :: ሊተኩሱ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመንግሥት የሚጠበቅ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን በተመለከተ ከዓለም-አቀፋዊ የኢትዮጵያውያን ማሕበረ ሰብዓዊ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥር 7 ቀን 2014 ዓ.ም. የትግራይ ሕዝብ ነፃ-አውጭ ግንባር (ትሕነግ) ጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ.ም. በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰሜን-ዕዝ ጦር ላይ ድንገተኛ Read More
ዜና ፋኖ ትጥቅ ይፍታ የሚልህን “ቀልቀሎ ስልቻ ስልቻ ቀልቀሎ” በለው – ዮሐንስ ቧያለው January 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ የአማራ ህዝብ የተደቀነበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሬ ሽጦ ነፍጥ ያነሳ ከህዝብ አብራክ የተፈጠረ አራሽ፤ ተኳሽ፤ ቀዳሽ የነፃነት ታጋይ ነው። በአማራ ህዝብ ላይ የተደቀነው Read More
ዜና የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ January 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከቅዱስነታቸው በጠና መታመም ጋር ተያይዞ ከከንቲባ አዳነች ጋር ተይዞ የነበረው ቀጠሮ ተራዝሟል። ከንቲባ አዳነች በቅዱስ ሲኖዶስ ተገኝተው ማብራሪያ ለመስጠት ዝግጁ ነበሩ ተብሏል። ብፁዕ ወቅዱስ Read More