የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በአዲስ አበባና በኦሮሞ ክልል አዋሳኝ አካባቢ እየተካሄደ ያለው የመሬት ዕደላ ብዥታ ፈጥሯል April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ክልል አካል የሆነው የገላን ከተማ ልዩ አስተዳደር በአጎራባች የአዲስ አበባ አስተዳደር ስር ባለው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግልፅ የአስተዳደር ወስን ባልተበጀላቸው አካባቢዎች ለመኖሪያ Read More
ዜና “ትውልድና ሃገር እየገደሉ የተከበሩ መባል የለም!” April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዜና ቲዩብ አንድ መምህርን ጠቅሶ እንደዘገበው በአንድ ዩኒቨርሲቲ ከመምህራንና አመራሮች ጋር በተደረገ ስብሰባ ላይ የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተገኝተዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ሚ/ሩን ወደ መድረክ Read More
ዜና በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተቀሰቀሰ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች ተገደሉ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን እና በሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ላይ ከትላንት በስቲያ እሁድ መጋቢት 25 ምሽት በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የሲዳማ Read More
ዜና ደቡብ፣ ቤንሻንጉል፣ አፋርና ሱማሌ እኛን የመገዳደር አቅም ስለሌላቸው በቀላሉ እንቆጣጠራቸዋለን! April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ (ኦነግ – ከኦሮምኛ የተተረጎመ) #አማራ ? #አፋር ? #ሱማሌ ? #ደቡብ ? … ይሰማል??? አዲሱ የኦነግ መርህ! ” በመጀመሪያ ኦሮሚያ እንጅ ኢትዮጵያ አገራችን አለመሆኗ Read More
ዜና “አብይ አህመድን ነብይ የሚለውን ብቻ ሳይሆን ጥያቄ ያላቸውን ሁሉንም እኩል አስተናግድ ብዬ አጥብቄ መክሬው ነበር” – ፕ/ር መራራ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የእስስት ፀባይ አላቸው።ዛሬ ያሉትን ነገ አይደግሙትም። ትላንት ዐቢይ ወያኔን ልክ እንደ መረራ ሲያብጠለጥል ነበር። አሁን የት ነው? መረራም ነገ ስልጣን ቢጨብጥ የራሱን Read More
ዜና አዲስ አበባና አስመራ – ሱሌማን አብደላ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከወደ አስመራ ብቅ እያለ የሚለው ንፍስ ጥሩም አይደለም። ኢሳያስ አፈወርቂ እንዲህ በቀላሉ በኢትዮጵያውያን ላይ ተስፍ የሚቆርጥ መሪ አይመስለኝም ነበር። አሁን ነገሮች ወደ መቀዛቀዝ እየሄዱ Read More
ዜና ፍትሕ በሐሰት ትርክትና የጥላቻ ስሜት የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን! – ከአብን የተሰጠ መግለጫ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪውና ዘረኛው ትሕነግ የሽምቅ ተዋጊ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ ወልቃይትና ጠገዴ አካባቢ ያለውን ስትራቴጅያዊ ጠቀሜታና ሀብት በመገንዘብ አካባቢውን ለመቆጣጠር ወጣ ገባ ማለት ከጀመረበት 1972 ዓ.ም Read More
ዜና ሼኽ አልዓሙዲን በአቶ አብነት ገብረመስቀል ላይ አዲስ ክስ መሰረቱ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የክሱ ጭብጥም : አቶ አብነት ገ/መስቀል : መጠኑ:- አስራ ሶስት ሚሊየን : የሆነ ገንዘብ: ያለአግባብ ከሚድሮክ ኩባንያ በመውሰዳቸው ሲሆን : ተከሳሽ :-አቶ አብነት ገብረመስቀልም Read More
ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳዴር አሳሳቢ መግለጫ አወጣ! April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የዐማራ ፅንፈኞች” በኦሮሚያ ክልል ዘልቀው ጥቃት አድርሰዋል አለ! የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ባወጣው መግለጫ፣ በዐማራ ክልል አሉ ያላቸውን “ፅንፈኞች” በትዕግሥት አልመለከታቸውም ብሏል። በቅርቡ በሚንጃር አካባቢ Read More
ዜና ኤርትራ በኢትዮጵያ ያላትን የዲፕሎማሲ ውክልና ከአምባሳደር ወደ ጉዳይ አስፈጻሚ ዝቅ አደረገች April 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች። ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ Read More
ዜና አዲስ አበባ በአሁኑ ሰአት ቀውጢ እየሆነች ነው April 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ በአሁኑ ሰአት ቀውጢ እየሆነች ነው #ጁንታው ይሻላል አብይ ሌባ ነው እየተባለ ነው! ጅንታ ከዚህ በኋላ ሀገራችን ትግራይ ነው ፍንፍኒ ባለቤት አለዉ! Read More
ዜና ለአብይ አህመድ መንግስት የፌደራል ፖሊሶች ነፍስ የዶሮ ነፍስ ነው ማለት ነው? April 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታጣቂዎቹ የእኔ ናቸው ካለ ከአማፂያን ጋር ይሰራል ማለት ነው? በክልሉ ከዚህ ቀደም በፒክ አፕ የተጫኑ የፌደራል ፖሊስ አባላት እና የኦሮምያ ክልል ልዩ ሃይል አባላት Read More
ዜና ከአጣዬ እስከ ሸንኮራ የወራሪዎች የዕብሪት እርምጃ ድንበር የት ነው? | Hiber Radio April 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከአጣዬ እስከ ሸንኮራ የወራሪዎች የዕብሪት እርምጃ ድንበር የት ነው? | Hiber Radio Read More
ዜና ኢትዮጵያ በአብይ እጅ እየወደቀች ወይስ የሻለቃ ዳዊት ማስጠንቀቂያ ብቻ? | Hiber Radio March 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ በአብይ እጅ እየወደቀች ወይስ የሻለቃ ዳዊት ማስጠንቀቂያ ብቻ? | Hiber Radio Read More