Browse Category

ዜና - Page 3

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ስብሰባው በተቃውሞ ተበተነ | የአብይና የጌታቸዉ ሴራ | የጀኔራሎች ስብሰባ ላይ ጥቃት ተፈፀመ | ሙሴቬኒ ስለኢትዮጵያ የብሄር ፖለቲካ | መለስ ነገሩኝ ያሉት ሚስጥር

የጀኔራሎች ስብሰባ ላይ ጥቃት ተፈፀመ ሽመልስ አብዲሳ የራያ ሽማግሌ../አድማዉ ቀጥሏል/የሸዋ ፋኖ ጀብድ ሰራ/የዘመነ ካሴና አሳምነዉ ጽጌ ቃል – ስብሰባው በተቃውሞ ተበተነ
August 27, 2024

ከባቡጂ ሞት ጀርባ እነማን ነበሩ | ጀግኖቹ ጎንደር ጥሰው ገቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተያዙ | በሸዋ ፋኖ ድል አደረገ/ከፍተኛ ደህንነቱ ተሸኘ.. | አገዛዙን ያስደነገጠ ውይይት በጎንደር ተደረገ

ጀግኖቹ ጎንደር ጥሰው ገቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተያዙ- በሸዋ ፋኖ ድል አደረገ/ከፍተኛ ደህንነቱ ተሸኘ.. አገዛዙን ያስደነገጠ ውይይት በጎንደር ተደረገ https://youtu.be/lfXaXr6bigQ?si=xXo81MAm1zAtisij
August 25, 2024

የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ | የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑባህርዳር ከባድ ፍንዳታ ስብሰባው በድንገት ተበተነ |, ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እየገሰገሰ ነው‼️

ባህርዳር ከባድ ፍንዳታ ስብሰባው በድንገት ተበተነ – የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ  ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እየገሰገሰ ነው‼️ https://youtu.be/AqWjelJ9R94?si=6MLsHi6InJKV3cqi
August 24, 2024

‹‹ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም›› ዶ/ር ደብረጺዮን

ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም ሲሉ የህወሃት ሊቀመንበሩ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል፡፡ በመቀለ ሳምንታትን ያስቆጠረው ፖለቲካዊ ውጥረት አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡
August 22, 2024

“ዘርይሁን – 13″ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል!” -ፋኖ አስረስ ማረ

“ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡ ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ ደረጃ የሐይል ሚዛን ሺፍት ሊያቀዳጅ የሚችል የምርምር ተቋም
August 22, 2024

እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ | ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል

እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል
August 22, 2024

ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ የተሰጠ መግለጫ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ በታዳጊዋ ሄቨን አሰቃቂ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን አሁንም በድጋሜ ይገልፃል:: ሐምሌ 25 / 2015 ዓ/ም በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ
August 19, 2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚው የቦይንግ ባለቤት ያደረጉት የልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ፅታን በጨረፍታ

እንደ መንደርደሪያ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የ98ኛ ዓመት ልደታቸውን ከማክበራቸው ጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመስብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው፤ ‹የአፍሪካ ወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ› ላይ በመገኘት ያስተላለፉት መልእክት ብዙዎችን የስብሰባውን ተሳታፊዎችን ያሰደነቀ ነበር።
August 18, 2024

በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሃት ቡድን እነ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ስም እንዳይንቀሳቀሱ አግጃለሁ አለ

ቅዳሜ ነሐሴ 11 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ውጥረትና መካረር የበዛበት የህወሃት ፖለቲካዊ ተቃርኖ ልዩነቶች አሁንም ጎልተው መታየታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የህወሃትን 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በውዝግብ ውስጥ ሆኖ እያከናወነ ያለው የነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል
August 17, 2024

የአማራ ፋኖ የሚታገለው በአንድ አና ለአንድ መርህ ነው! ሁለት መስመር እና ሁለት አላማ የለውም

ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ በአንድነት ስም ግለሰብ ለማንገስ የፈለጉ የዲያስፖራ አንዳንድ ዩቲውበሮች እና የአገዛዙ የዲጅታል ሰራዊት በመቧደን በተለይ በጎጃም እና በጥቅል ደግሞ በአማራ ፋኖ ላይ እየተካሄደ ያለው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ቀጥሏል። አገዛዙ በዋለበት የጦርሜዳ
Go toTop