Browse Category

ዜና - Page 2

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ስለ ህወሀት ጥሪና የሶማሊያ መንግስት ስለሰጠው ”አስታጥቃለሁ” መግለጫ የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ምላሽ | Anchor News Sep 16 ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮ

Anchor News Sep 16 ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮ ስለ ህወሀት ጥሪና የሶማሊያ መንግስት ስለሰጠው ”አስታጥቃለሁ” መግለጫ የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ምላሽ
September 16, 2024

ዘንድሮም ማሩኝ!

በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡  የዚህን ዘመን ባለስልጣኖች፣ፓስተሮች፣ ሼሆች፣ ጳጳሳትና ፓትርያሪኮች ያህል ባይሆንም ይህቺ ነገ የምታልፈዋ ምድራዊ ዓለም አታላኝ በመሬትና በታሪክ ሲያስረግም የሚኖር በሰማይም የሚያስኮንና ሲኦል የሚዶል
September 14, 2024

ሥሙን እና ማንነቱን መግለጽ ያልፈለገ ጄኔራል ለፋኖ መሪዎች ያስተላለፈው መልዕክት/ የወታደራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ/ ወታደሩ ተዳክሟል

ሥሙን እና ማንነቱን መግለጽ ያልፈለገ ጄኔራል ለፋኖ መሪዎች ያስተላለፈው መልዕክት/ የወታደራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ/ ወታደሩ ተዳክሟል
September 4, 2024

አሜሪካ በዐቢይ አህመድ የተሾሙትን የሌንጮ ባቲን የአምባሳደርነት ሹመት አልቀበልም አለች

በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው አምባሳደር ነው !! ሹሞቻቸውን በስልጣን ላይ የማያበረክቱት የብልጽግናው መሪ ዐቢይ አህመድ አሊ በ6 ዓመታት ውስጥ ሹመው የሻሯቸው ባለስጣናት ብዛት ካለፉት 60 ዓመታት ሹም ሽር ጋር አቻ ነው የሚሉ አስተያየቶች
August 28, 2024

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም በቁጥጥር ስር ዋሉ

የፋኖ ብርቱ እንቅስቃሴ ደግሞ በአማራ ህዝብ ገንዘብ ተቋቁሞ የብልፅግናውን መንግስት የጥፋት አዋጅ እያራገበና የጥፋ አዋጁን እያስፈፀመ ያለውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል ዝርዝሩን
August 28, 2024
Go toTop