Browse Category

ኪነ ጥበብ - Page 9

ቴዲ የኩዋስ ሜዳ ልጅ ነው – (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው)

(ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) ከምን ልጀምር? እንደው ይጨንቃል፤ ደሞ ዝም ቢሉት ያንቃል። አሁን ይሄን የምጥፈው ለማስተማር ነው ለማካረር? በልጅነቴ አንድ አብሮ አደጌ በጣም የሚወዳቸው እናቱና አባቱ እየተጋጩ ቢያስቸግሩት፥ ሄኒ አሁን አንተ በኔ ቦታ

ጥላሁን ገሰሰ በታመመበት ወቅት ቀድሞ የደረሰለት ማን ነበር?

መስከረም 17 ጥላሁን ገሰሰ የተወለደበት ቀን በመሆኑ ዘ-ሐበሻ የተለያዩ መረጃዎችን እያካፈለቻችሁ ነው። አንዳንዶቹን ቀድመን አትመናቸው የነበሩ ወደላይ ያመጣናቸው ናቸው። ከጥላሁን ገሰሰ ልጆች መካከል አንዷ የሆነችው ንጹህብር ጥላሁን አባቷ በታመመበት ወቅት ቀድሞ የደረሰለትን
September 28, 2013

መስከረም 17 – የአንጋፋው የሙዚቃ ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ ልደትና ትዝታዎች

ተከታዩን ጽሁፍ ዘ-ሀበሻ ከ6 ወር በፊት አውጥታው ነበር። ዛሬ መስከረም 17 የጥላሁን ገሰሰ ልደት ስለሆነ ለመታሰቢያ ይሆን ዘንድ ወደላይ አምጥተነዋል። ከቅዱስ ሃብት በላቸው (ጋዜጠኛ) የትንሳዔ በዓል ሲመጣ ትውስ ከሚሉኝ ሰዎች አንዱ ምትክ

ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ ምትኩ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ

(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ (ቴዎድሮስ) ምትኩ በሜሪላንድ ግዛት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይ በሳክስፎን ሙዚቃ ላይ ትልቅ ድርሻ ያለው ቴዲ ምትኩ የህመሙ ዓይነት ባይገለጽም በሜሪላንድ ግዛት ሆሊ ክሮስ
September 27, 2013

የተወልደ በየነ (ተቦርነ) በዘፈን እናውራ ሲዲ የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል

(ዘ-ሐበሻ)፡ በተለያዩ የራድዮ ጣቢያዎች አዝናኝ የሙዚቃ ሥራዎችን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጋዜጠኛና የሙዚቃ አማካሪ ተወልደ በየነ በአይነቱ ልዩ የሆነው “በዘፈን እናውራ” የተሰኘ አስቂኝና ቁምነገር የያዘ ሲዲ ይዞ ቀረበ። ይህ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን
September 21, 2013

“አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ እንደ ያሬድ በ7ኛው ተሳካልኝ” – ድምፃዊ ፋሲል ደመወዝ

(ዘ-ሐበሻ) “አለው ነገር” በሚለው ዘፈኑ ከመንግስት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረው የባህል ድምፃዊው ፋሲል ደመወዝ አሜሪካ ገብቷል። ድምፃዊው ይሁኔ በላይ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚያሳትመው ባውዛ ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ
September 19, 2013

“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ” ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል ዘፈኑ የርሱ መሆኑን አስታወቀ። ዜማና ግጥሙን ለሁለታችንም የሰጠን
September 18, 2013

የአንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ 61ኛ ዓመት ልደት በዓል ተከበረ

(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን 1945 ዓ.ም የተወለደው ስመጥሩውና ሃገር ወዳዱ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ በሚኒሶታ 61ኛ ዓመት የልደት በዓሉ አድናቂዎቹ በተገኙበት ትናንት እሁድ መስከረም 5 ቀን 2013 ዓ.ም አከበረ። “አዲስ ዓመት
September 17, 2013

ስለ ቅዱስ ዮሐንስ በዓል – ግጥም

ከዳንኤል ጎበዜ ቅዱስ ዮሐንስ  የአዲስ ዘመን ንግሥ የወንዙ ዉሃ ሙላት ሲቀናንስ ደመናዉ ሁሉ ድርስ ምልስ የሸቱ ዛላ ጥንቅሽ የጸሃይ ድምቀቱ መንፈስ የአዲሱ አዋጅ ቀጠሮ ሲደርስ የናባዬ የነማዬ ነጭ ልብስ አመቱን ሁሉ የሚያካክስ
September 17, 2013

ኃይሌ ሩትስ በሚኒያፖሊስ ቀለበት አሠረ

(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት የሚታወቀው ድምጻዊ ኃይሌ ሩትስ በሚኒሶታ ትናንት ሴፕቴምበር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ቀለበት አሰረ። ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ቀለበት ያሠረው ነዋሪነቷ ሚኒሶታ ውስጥ ከሆነችው ከወይዘሪት ነዋል ስምዖን ጋር
September 15, 2013
1 7 8 9 10 11 14
Go toTop