Browse Category

ኪነ ጥበብ - Page 10

የአርቲስት ሻምበል በላይነህ አገራዊ ስራዎች አርአያነት – “ወጣቱ አንበሳ ላገርህ ተነሳ…” (ከሉሉ ከበደ)

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) ውድ ኢትዮጵያን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። እዲሱ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ብስራት ይዞ የሚመጣ ይሁን። ያለምንም ደም መፋሰስ ይህ ዘረኛ የወያኔ ገዢ ቡድን መቃብር ገብቶ፤ ዘረኝነት፤ ጎጠኝነትና

ስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) – ከፋሲል ተካልኝ አደሬ

ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም የሚኖሩ..በታሪክ ሲወሱ ሕያው ጀግኖቻችን..መቼም አይረሱ!!! ሰማህ ወይ ወዳጄ?

Art: የዘመኑ ቀልብ ቀልባሽ ድምጻዊያኖች

በተስፋሁን ብርሃኑ ዘመናዊ ሙዚቃ በኢትዮጵያ ከተጀመረ አራት አስርት ዓመታትን አሳልፏል፡፡ በነዚህ ዓመታት በርካታ ዘመን አይሽሬ ድምፃውያን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ነግሰውበታል ዘመን አይሽሬ ከሚባሉት ድምፃውያን በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ድምፃውያን መካከል ጥላሁን ገሠሠ፣ ሚኒሊክ
September 4, 2013

Art: በሕይወትም በሕልፈቱም እያነጋገረ ያለው ደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር

ከብርሃኑ ዓለሙ በቅርቡ ከ25 በላይ በሆኑ ፀሐፊዎች፣ ገጣሚዎችና ሰዓሊዎች ስለ ስብሐት ያላቸውን የነፍስ ወከፍ ልቡሰ ጥላ አንድ ላይ አጣምረው መንጉለዋል፡፡ መንጎላቸው ዳጎስ ያለና ባለ 278 መጽሐፍ ተገላግሏል፡፡ ስለ ስብሐት ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም
September 2, 2013

ዋ! እዮብ መኮንን! – ‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው››

በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ እዮብ መኮንን የእጅ ስልክ መታሁ፡፡ መልካም ፈቃዱን ገለጾ…

የኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሠረት ዛሬ ከቀኑ
August 21, 2013

የድምፃዊ ኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል

በአሸናፊ ደምሴ ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ ትናንት ማምሻውን
August 21, 2013

በእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን

ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ

ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን በጠና ታሟል

(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው ድምፃዊ እዮብ መኮንን በጠና መታመሙ ታወቀ። ድምፃዊው ኢዮብ መኮንን በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኝ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ ምርጥ የሬጌ ሙዚቃ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የህፕነው ኢዮብ መኮንን በአሁኑ ወቅት
August 16, 2013

Art: አማኑኤል ይልማ – ከታዋቂ ድምፃዊያን ጀርባ ያለ ታላቅ የሙዚቃ ሰው

ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ነው፡፡ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ የሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ የቪዲዮ ክሊፕ ፕሮዲውሰርና የፊልም ተዋናይ! አማኑኤል ይልማ፡፡ ለጌዲዮን ዳንኤል፣ ኃይልዬ ታደሰ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ አለማየሁ ሂርጶ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣
August 15, 2013

Art: ሁለገቧ አርቲስት አዳነች ወ/ገብርኤል

በማስረሻ መሀመድ አርቲስት አዳነች ከአባቷ ወ/ገብርኤል ገብረ ማርያም እና ከእናቷ ፋና አምባው በ1952 ዓ.ም ይህችን አለም ‹‹ሀ›› በማለት ይፋትና ጠሞ በሚባል አውራጃ ካራቆሬ በተባለ ትንሽ ከተማ ውስጥ ተወለደች፡፡ እንደማንኛውም ልጅ እናትና አባቷን
July 23, 2013

ስለሺ ደምሴ እና ፈንድቃ የባህል ቡድን በሚኒሶታ የኢትዮጵያን ሙዚቃና ዳንስ አስተዋወቁ (ሙሉውን ቪድዮ ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ The Cedar Cultural Center’s የ”African Summer series” በሚል የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራትን ሙዚቃዎችና ባህል ባሳየበት በዚህ የበጋው ወራት ዝግጅቶች ኢትዮጵያን በመወከል አርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) እና ፈንድቃ የባህል
July 12, 2013
1 8 9 10 11 12 14
Go toTop