Browse Category

ኪነ ጥበብ - Page 12

ድምጻዊ አበበ ከፈኒና ኤርሚያስ አስፋውን ሳስታውሳቸው

(በግርማ ደገፋ ገዳ) ድምጻዊ አበበ ከፈኒ (ጄኔቭ) የሚገኝ እና ኤርሚያስ አስፋው ናዝሬት የሚኖር፤ የእነዚህን ሁለት የናዝሬት ድምጻውያንን ሙዚቃ ስሰማ አንድ ትዝ የሚለኝ ሁኔታ አለ። እ.ኤ.አ. 1998 በናዝሬት (አዳማ) ከተማ፣ ፋሲል ሆቴል ውስጥ
May 26, 2013

የ’ልማታዊው አርቲስት’ ሠራዊት ፍቅሬ የኢቲቪ ፕሮግራም ታገደ

(ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ “ልማታዊ አርቲስት” በሚል የመሽሟጠጫ ስያሜ ከሚጠሩት አርቲስቶች መካከል የቀድሞው የደርግ ወታደርና የአሁኑ የወያኔ ስርዓት ዋነኛ አቀንቃኝ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፤ ለመንግስት በሚያደርጋቸው የአጎብዳጅነት ተግባራት በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ የቶክ ሾው ፕሮግራም
May 18, 2013

ድምጻዊት አበበች ደራራ አረፈች

አርቲስት ደበበ እሸቱ በፌስ ቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ለረጂም ዓመታት በራስ ቴአትር በድምጻዊነት ስትሰራና ለአድማጮችዋ ዜማዎችን ስታቀርብ ኖራ በስተመጨረሻው ወደ እስራኤል ሀገር ከትማ ስትኖረ የነበረችው ታዋቂዋ ድምጸ መልካሟ አበበች ደራራ ዛሬ ሜይ 16
May 16, 2013

የድምጻዊ መስፍን በቀለ “ወለላዋ” የሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ ተለቀቀ

(ዘ-ሐበሻ) አሁን ካሉት ወጣት ድምፃውያን መካከል የአድማጭን ጆሮ በማግኘት በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ መስፍን በቀለ ወለላዋ ለተሰኘው ዘፈኑ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ሰርቶ ለቀቀ። መቀመጫውን ዋሽንግተን ዲሲ ባደረገው ምነው ሸዋ
May 6, 2013

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ – ከበእውቀቱ ስዩም

ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡ በቅርቡ በሚከፈተው ጦማሬ ላይ ስለ ጀግናው ጴጥሮስ በሰፊው የመጻፍ
May 2, 2013

‹‹ጎልጎታ››፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር . . . !!!

በፍቅር ለይኩን፡፡ ለዚህ መጣጥፌ የመረጥኩት የእውቁ ሠዓሊና ባለ ቅኔ የገብረ ክርስቶስ ደስታን ‹‹ጎልጎታ›› በሚል ርዕስ የተጠበበትን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሥነ ስቅለት አስደናቂና ዘመን አይሽሬ (classical) ሥራውን ነው፡፡ የዚህን ገጣሚና ሰዓሊ፣ እጅግ
May 2, 2013

በአዲሱ ሃይማኖቷ “የኦርቶዶክስ እምነትን ስህተት ነው” ያለችው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች

“የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ ነው መባል ያለበት፣ ሰንበት ቅዳሜ ብቻ ነው፣ መለበስ
April 29, 2013

ድምፃዊት አስቴር ከበደ – ከ25 ዓመት በኋላም ዝናዋ ናኝቷል

ከዕጸገነት አክሊሉ በአገሪቱ ሙዚቃ ውስጥ ተወዳጅና ስመጥር ከሆኑት ባለሙያዎች ተርታ ትመደባለች። በሙዚቃው ዓለም ለአጭር ጊዜ ብቅ ብለው አንቱታን ካተረፉና ዘመን ተሻጋሪ ሥራን ካኖሩ ሙዚቀኞች መካከል የምትጠቀስ ናት። ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበረችበት
April 29, 2013

‹‹በዓሉ ግርማ በባህርዳር ››‎ – ሊያነቡት የሚገባ

ከዓለማየሁ ገበየሁ ሰሞኑን ለስራ ወደ ሰሜን ስጓዝ በውስጤ ግዘፍ ነስቶ የቆየው የበዓሉ ግርማ ጉዳይ ነበር ፡፡ በቂ ግዜ ካገኘሁ ‹ የፌስ ቡክ ሰራዊት › ሲወያይበትና ሲከራከርበት ለከረመው አጀንዳ ቢቻል የተጠጋጋ ካልሆነም እንደነገሩ

የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል

(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህል ምሽት ዘንድሮም የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 20 ቀን 2013 እንደሚደረግ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወጣት አብርሃም ደስታ ለዘ-ሐበሻ ገለጸ። ከተመሰረተ 19ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ተማሪዎች
April 16, 2013

ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀ

(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ ሙሉቀን መለስ ሙዚቃ በቃኝ ካለ በኋላ የርሱን ሥራዎች በመጫወት “ዳግማዊ ሙሉቀን መለሰ” የሚል ስያሜን በአድናቂዎቹ ያገኘው ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት መጠየቁን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። በወቅታዊው የኢትዮጵያ የኪነጥበብ
April 10, 2013

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል የሚል ዘፈን ነበር የምናወቀው ዛሬ ግን ኑሮ ጨምሯል
April 7, 2013

ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ

ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት ኤፕሪል 6 ቀን 2013 ዓ.ም ወንድ ልጅ አግኝቷል።
April 7, 2013
Go toTop