ምርጫ እና የስርዓት ለውጥ ሙሉጌታ አሻግሬ [email protected] አገራት ዘመናዊ የተባለውን የመንግስት አስተዳደር መተግበር ከጀመሩበት ግዜ አንስቶ እስከዚህኛው ዘመን ድረስ የተለያዩ የመንግስት አወቃቀርና ርዕዮተ ዓለም ተስተናግደዋል። ሰዎች መለኮታዊ እምነታቸውን ወደጎን አድርገው ከማኦ እስከ ማርክስ ከሌኒን እስከ ካስትሮ January 18, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ግራ እና ቀኝ ጠፋን – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2006 በአለፉት ሃያ ዓመታት ውስጥ ወያኔ-ኢሕአዴግ የሚወቀስበት ሥራ በጣም ቢያመዝንም የሚመሰገንበት ሥራ የጽሑፍ ቁጥጥርን ማስቀረቱ ብቻ ነው፤ ሁልጊዜም አንድ ጥሩ ነገር የሚያስከትለው አብዛኛውን ጊዜ የማይጠበቅ ነገር ሊኖር ይችላል፤ ለምሳሌ አጠቃላይ ነጻነት January 17, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“የህዝባዊ አንድነትና ኃይል የወያኔ ሕወሐት ማጥፊያ መድሃኒት” ከሮባ ጳዉሎስ ካለመታደል ሀገራችን ዛሬም ሰላም ፍትህና ዲሞክራሲ የሰፈነባት በልማትና በእድገት ጎዳና የምትራመድ ሀገር አልሆነችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም እንደ ዓቢይ ምክንያት ተደርጎ የሚቀርበው የህዝብን ይሁንታን ያገኘ፡ ህዝብን በእኩልነት የሚዳኝ፡ ህዝባዊና ዲሞክራሲያዊ January 15, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የግላችን! “ከ 40 ግድብ አንድ የአሰብ ወደብ” – ከሰመረ አለሙ ኤርትራዉያኖች ተበልጠዉ በኢትዮጵያ ተንደላቅቀዉ የሚኖሩበትን ሁኔታ ከተነጠቁ በሗላ እንደገና እጃቸዉ ለማስገባት በተለያየ ዘዴ ቢጠቀሙም ህዋአት እና ሻቢያ “እባብ ለባብ ይተያያል ካብ ለካብ” አይነት ሆነና ኤርትራዉያን የፈለጉትን ያህል ሳይሆንላቸዉ ቀርቶ እዚሀ ላይ ተደረሷል። December 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አይ አበሻ! አበሻና ልመና፦ አንድ (መስፍን ወልደ-ማርያም) መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 2006 በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ እንዲያውም ከልመና ውጭ የሆነ ኢትዮጵያዊ ኑሮ የለም ለማለት December 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን፡ የተከፋፈሉት አባቶች 1 አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት ለመቆየት 7 ምክንያቶች ቀን፡ 12-12-13 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተከፋፈሉት አባቶች አንድ አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት መቆየት ይገባታል! ምክንያቶች፦ 1. የደብራችንን ሰላምና አንድነት ለመጠበቅ ያስችላል። 2. የተከፋፈሉትን December 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የብሄር እኩልነት! ‘የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን’ ማክበር ጥሩ ነው። ምክንያቱም ባህሎቻችን ስናቀርብ እርስበርሳችን በደንብ እንተዋወቃለን፤ ከተዋወቅን እንከባበራለን። ከተከባበርን አንድነታችን ይጠነክራል። ግን … ቀን ጠብቆ፣ አብሮ መጨፈር፣ ስለ ብሄር ብሄረሰቦች መዘመር በራሱ የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች December 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ግልጽ ደብዳቤ ለግንቦት ሰባት መሪዎችና አባላት – ግርማ ካሳ [email protected] ዲሴምበር 9 ቀን 2013 ዓ.ም በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ከአምስት አመታት በፊት ከአንዳንዶቻችሁ ጋር፣ በቅርበት፣ በቅንጅት ድጋፍ ማህበራት ዉስጥ አብረን ሰርተናል። አብረን ለሰላም ለዲሞክራሲ፣ ለሕግ የበላይነት መስፈን፣ ለዜጎች ሰብዓዊ መብት መከበር፣ December 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከወያኔ ምን አተረፍን? ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ) ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ ላይ ሲቀመጥ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አሜን ብሎ ተቀብሎት December 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሚኒሶታ መድኃኔዓለም ደብረሰላማችን ፣ ትንሿ ኢትዮጵያ ምትክ አገራችን – ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ያስተላለፉት ጥሪ Dec.7, 2013 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ። አሜን! ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅበትንና መቻቻልና አንድነት የሰፈነበትን ማኅበር ወይንም ስብስብ ሁሉ የኃይማኖት ይሁን የሌላ የማፍረስና ሰላም የመንሳት አባዜ የተጠናወተው በትልቋ ኢትዮጵያችን ላይ እንደመዥገር December 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ፦«የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» – መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 ከጦመልሳን ወንድራስ «የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 «ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህ ትዛንዜን ይጠብቅ» ለእዚህ ጽሁፌ መነሻ ያደረኩት June 2, 2013 በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ውስጥ December 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ለእምነት፣ ለእውነትና ለሕሊና የሚስማማ ሥራ እንስራ ከእውነት መስካሪ የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በዘመናት ካጋጠሟት ፈተናዎችና ችግሮች ሁሉ ምናልባትም በአይነቱ ብቻ ሳይሆን በስፋቱም ለየት ያለው ይህ አሁን በእኛ ዘመን የተከሰተው የአባቶች መከፋፈል ወይንም በፖለቲካ ጣልቃገብነት የተፈጠረው የቤተክርስቲያኗ አመራር ክፍፍል ነው ቢባል December 6, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞ በሳዑዲ አረቢያ ከሳዲቅ አህመድ በሰላም እንደገቡ በሰላም የመዉጣት ግዴታን እየተገበሩ መሆናቸዉን ይናገራሉ። በአብዛኛዉ ሰላም ወዳድ ህግ አክባሪ ቢሆንም ጥቂቶች በሚፈጽሙት ደባ ሰለባ ላለመሆን “ዉጡ እስክተባልን ድረስ እነዉጣል” ይላሉ ተጓዦቹ። የትም ቢሆን የት እምነትን ተግባሪ December 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች